Pro Tariku Fikadu

Pro Tariku Fikadu መርከብ ቢሰባበር ከመድረስ መች ልቀር
0983404492 WhatsApp 🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹

ከየት መጣ እንዴት ሆነ የሚያስብል ድንገተኛ ያልተጠበቀ የበረከት በር ይከፈታል። አሜን ለሚል ይሁንለት።
09/06/2026

ከየት መጣ እንዴት ሆነ የሚያስብል ድንገተኛ ያልተጠበቀ የበረከት በር ይከፈታል። አሜን ለሚል ይሁንለት።

አሁን የላችሁበት የምያልፍ የመስለውን ሁኔታ እና  የምትኖሩትን ህይወት እግዚአብሔር  ሁሉንም ቀይሮ ታሪክ አድርጎ ያስገርማችሁ👋👋።
08/06/2026

አሁን የላችሁበት የምያልፍ የመስለውን ሁኔታ እና የምትኖሩትን ህይወት እግዚአብሔር ሁሉንም ቀይሮ ታሪክ አድርጎ ያስገርማችሁ👋👋።

07/06/2026

ከነገ ሰኞ ጀምሮ እግዚአብሔር አንዳች ነገር አያሳጣችሁም

07/06/2026

ታምራት በሂወታችሁ ላይ ይሆናል
0983404492 WhatsApp 🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹

07/06/2026

በሕወት የዘመን

07/06/2026

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን

ስሙኝማ ልመርቃችሁ🥰በአጠገቤ ማንም የለም ባላችሁበት ጊዜ ጌታ እኔ አለው ይበላችሁ 🙏
07/06/2026

ስሙኝማ ልመርቃችሁ🥰
በአጠገቤ ማንም የለም ባላችሁበት ጊዜ ጌታ እኔ አለው ይበላችሁ 🙏

07/06/2026

በእናንተ ሂወት ላይ የተነገረው የበረከቱ ቃል ተፈጸመ

07/06/2026

በበረሀ ጋሻ

07/06/2026

ብቻዬን ቀረሁ"
ምናምን እንዳትል

Address

Addis Ababa

Telephone

+251983404492

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pro Tariku Fikadu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share