Prophet desta dewala

Prophet desta dewala Jesus Christi

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”  — መዝሙር 65፥11
12/09/2024

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11

“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።”  — 2ኛ ...
12/07/2024

“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥18
አብዛኛው ቅዱሳን ለዚህ ቃል ያላቸው መረዳት ከክብር ወደ ክብረ የምለውን በት መግዛት መኪና መቀየር ሺሮ ከመብላት ወደ ቁርጥ መብላት ማግባት መወለድ የተለያዩ የምድር ቁሳቁስን ስንቀይር ከክብር ወደ ክብር ተለወጥን በሎ ያስባሉ አንዳዶች ደግሞ ይሰበካሉ የቃሉ ሐሳብ ግን የጌታን ክብር እንዴ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደምደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን አስተውሉ የምንለውጠው ያን መልክ የእየሱስን መልክ ለመምሰል ነዉ መልኩን ከመምሰል እንደገና መልኩን ወደ መምሰል እንለወጣለን አሜንን።

አሳታዉሉ  ባላቹሁ ነጌረ አትመኩ አትታበዩ ትዕቢት ዉድቀትን ትቀድማለች  ደሞም ያላቹሁ ነጌረ ሁሉ ያለዉ የኖረዉ ከራሱ ከእግዚአብሔር ነዉና በለላቹሁ ነገረ አትዕዜኑ የኖህ መረከብ መሻጌሪያ እ...
15/06/2023

አሳታዉሉ ባላቹሁ ነጌረ አትመኩ አትታበዩ ትዕቢት ዉድቀትን ትቀድማለች ደሞም ያላቹሁ ነጌረ ሁሉ ያለዉ የኖረዉ ከራሱ ከእግዚአብሔር ነዉና በለላቹሁ ነገረ አትዕዜኑ የኖህ መረከብ መሻጌሪያ እንጂ መኖሪያ አልነበረም እናንተም ያላቹበት የትይኛዉ ሁነታ መሻገሪያ እንጂ መኖሪያቹ አይደለም ሰለዚህ የምመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ አሜን።

07/06/2023

ወንጌል ይለወጣል ።

ፈጁን ፎሎ አደሪጉ ቅዱሳን ተባረኩ

01/06/2023

እየሱሲ ለአንተ ለአንቺ ለእናንቴ ምንድነው መልሱን በኮመንት አሰቀምጡ
ለኔ እየሱሲ ማለት እዉነተኛ የሕወሐት መንገደ ነዉ።
ፈጀን ፎሎ አድሪጉ

ሰማይና ምድር የምታየው ሁሉ ከማይታየው ዓለም እንደመጣ በእየሱሲም እስከዛሬ ድረሰ ያልታየው ያልቴጌለጠዉ የአንተ የአንቺ የእናንተ ታምራታቹሁ በእየሱሲም ቴገለጠላቹሁ አሜን።ፈጁን ፎሎ አድሪጉ ...
31/05/2023

ሰማይና ምድር የምታየው ሁሉ ከማይታየው ዓለም እንደመጣ
በእየሱሲም እስከዛሬ ድረሰ ያልታየው ያልቴጌለጠዉ የአንተ
የአንቺ የእናንተ ታምራታቹሁ በእየሱሲም ቴገለጠላቹሁ አሜን።

ፈጁን ፎሎ አድሪጉ ቅዱሳን

ድንቅ ዚማሬ ነዉ ሰምታቹሁ ተባሩኩበት ፌጁን ፎሎ አድሪጉ ቅዱሳ ተባረኩ
22/05/2023

ድንቅ ዚማሬ ነዉ ሰምታቹሁ ተባሩኩበት
ፌጁን ፎሎ አድሪጉ ቅዱሳ ተባረኩ

fejun follow adirgu“እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።”  — ማቴዎስ 5፥14
21/05/2023

fejun follow adirgu

“እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።”
— ማቴዎስ 5፥14

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet desta dewala posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet desta dewala:

Share