Ethiopian Birhane Kiristos Church Head Office

Ethiopian Birhane Kiristos Church Head Office The Ethipian Berhane kirsistos Church is previously called Ethiopian Baptist Association and Named as Ethiopian Berhane Kiristos after 1992.

18/05/2026
08/05/2026

ማሳሰቢያ

በቲክቶክ ስሙ ፕሮፌት ፊቃዱ በመባል የሚታወቀው ግለሰብ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልን እና የካውንስሉን አባል ቤተ እምነቶች ስም በመጥቀስ በጀርመን ከሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት ጋር ወንጌል አማኞችን ወደ ጀርመን ለመላክ ትምህርት ለማስተማር ስምምነት እንዳደረገ በማስመሰል የወንጌል አማኞች ተመዝግበው ወደ ጀርመን በመሄድ ትምርህት መማር እንደሚችሉ ፣ የትምህርት ወጪውም በሌሎች አካላት እንደሚሸፈን ከዛም በኋላ በአውሮፓ የአገልግሎት እድል እንደሚመቻችላቸው ሙሉ በሙሉ የሀሰት የሆነ መረጃ በማሰራጨት ላይ ይገኛል። በመሆኑም በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ የሚገኘው ሀሰተኛ መሆኑን አውቃችሁ ቅዱሳን ከእንደዚህ አይነት መረጃዎች ራሳቸውን እንድትጠብቁ እያሳሰብን በየትኛውም አከባቢ በእንደዚህ አይነት የሀሰት ተግባር ላይ ተሰማርተው ማህበረሰቡን እያሳሳቱ የሚገኙ አካላትን በአቅራቢያው ለሚገኙ የህግ አካላት ወይም ለካውንስሉ ህግ ክፍል በአካል በመቅረብ ጥቆማ በመስጠት እንድትተባበሩ በአክብሮት እንጠይቃለን ።

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል

06/05/2026

Enjoy the videos and music that you love, upload original content and share it all with friends, family and the world on YouTube.

With Evangelical MEDIA/Council – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
06/05/2026

With Evangelical MEDIA/Council – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

Odeeffannoo
04/05/2026

Odeeffannoo

04/05/2026

በአገር ውስጥና በመላው አለም ለምትገኙ የካውንስሉ መዋቅሮች በሙሉ

የጸሎት ጥሪ ስለማድረግ

እንደሚታወቀው በደቡብ አፍሪካ እና አጎራባች አገራት ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ኢትዮጵያውያን እንዳሉ እና በተለያዩ ሙያዎች ላይ በመሰማራት ራሳቸውንና ቤተ- ሰቦቻቸውን እየደገፉ እንደሚገኙ ይታወቃል ፡፡

ከዚሁም ጋር ተያይዞ ዜጎቻችን በየወቅቱ በሚነሳው ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት ውድ የሆነው ሕይወታቸውንና ለዘመናት በብዙ ድ ድካም ያፈሩት ሐብት ንብረቶቻቸው ሲወድምባቸው ቆይቶአል ፡፡

መሆኑም በዚህ ወቅት በተነሳው ስደት ውድ የሆነው የሰው ልጆች ሕይወት እየጠፋ ያለ ሲሆን ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ቤተ-ሰቦቻቸው እና በደቡብ አፍሪካ ለምትገኙ ኢትዮጵየውያን በሙሉ የመጽናናት አምላክ እግዚአብሔር መጽናናትን እንዲሰጣችሁ መልዕክታችንን እያስተላለፍን

በዚህ ወቅት በመላው አለም እየተከናወኑ ካሉ ልዩ ልዩ የተቃውሞና የጦርነት ሁነቶች ጋር በተገናኘ በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ ላሉ የወንጌል አማኞች ጸሎት ሲደረግላቸው እንደነበረ እና አሁንም እየተጸለየላቸው እንደሆነው ሁሉ በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጪ በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቻችን በደብቡ አፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ላለው ችግር ጥብቅ ጸሎት እንድትጸልዩ መልዕክታችንን እያስተላለፍን በደቡብ አፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ የምትገኙ ወገኖቻችን ቤተ- ክርስቲያን በሁሉ ነገር አብራችሁ እንዳለች አውቃችሁ እንድትበረቱ መልዕከታችንን እያስተላለፍን በደቡብ አፍሪካ ለተፈጠረው ችግር በአገር ደረጃም ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር ጉዳዩ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኝ በቅርበት እየተነጋገርን መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናላውቃለን ፡፡

ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ
ፓስተር ዶ/ር ጌትነት ለማ

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምፅ

የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://youtube.com/
ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም
t.me/evangelicalmedia
ስልክ 0991827226 ላይ ያገኙናል

02/05/2026
**Inspiring Day of Divine Wisdom!** 🙏✨  Today, God brought together pastors from the Ethiopian Birhane Kristos Church fr...
25/04/2025

**Inspiring Day of Divine Wisdom!** 🙏✨

Today, God brought together pastors from the Ethiopian Birhane Kristos Church from across different regions to pour out His teachings and guidance. His message was powerful, uplifting, and filled with purpose—equipping us for greater works ahead.

A heartfelt thank you to Evangelist Per Akvist and Tor Holmgren for their impactful ministry and dedication to spreading God’s Word. Truly, when God’s people gather in His name, miracles happen!

🙌🔥

03/04/2025

Ibsa Pr. Tsadequ Abdo, Preezdaantiin Tokkummaa Warra Wangeelaa Itoophiyaa barumsa sobaa, shaakala dogoggoraa fi rakkoo eenyummaa ofii olkaasuu irratti kenname itti dhyaadha.
የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ህብረት ፕሬዝደንት ፓ/ር ጻድቆ አብዶ የአስተምሮት ኑፋቄ፣ የልምምድ ኑፋቄ
እና የማንነት ነፋቄ ላይ የሰጡትን ማብራሪያ ተከታተሉት

Address

Burayu
Addis Ababa
NA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Birhane Kiristos Church Head Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Birhane Kiristos Church Head Office:

Share