Heaven Embassy Church Calgary

Call Directions

Heaven Embassy Church Calgary WE PREACH JESUS CHRIST THE CRUCIFIED & RESSURECTED.

10/17/2026
 እግዚአብሔር ታምራት የሚያደርግበት፣ እሰራት የሚበጣጠስበት እና ሰዎችን ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የፈውስ እና የነፃነት ቀን! በዕለቱ ነብይ ከላይ ለእያንዳንዱ ሰው እጅ እየጫነ ይጸልያል፤ በሕ...
10/15/2026



እግዚአብሔር ታምራት የሚያደርግበት፣ እሰራት የሚበጣጠስበት እና ሰዎችን ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የፈውስ እና የነፃነት ቀን!
በዕለቱ ነብይ ከላይ ለእያንዳንዱ ሰው እጅ እየጫነ ይጸልያል፤ በሕይወታችሁ ያሉ ማናቸውም እስራት እና መሰናክሎች በኢየሱስ ስም ይበጣጠሳሉ!

እሁድ October 18 ከ 5:00 PM ጀምሮ

አድራሻ፡ 2003 McKnight Blvd NE, Calgary, AB
ለተጨማሪ መረጃ፡ +1 825 454 8256

   ከዛሬ እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ የተያዘባቹ ነገር በሙሉ ይለቀቃል ፤የተዋጠባችሁ በረከት ይተፋል በጌታ በኢየሱስ ስም። አሜን በሉ ትመሰክራላችሁ።
10/13/2026


ከዛሬ እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ የተያዘባቹ ነገር በሙሉ ይለቀቃል ፤የተዋጠባችሁ በረከት ይተፋል በጌታ በኢየሱስ ስም።
አሜን በሉ ትመሰክራላችሁ።

ጠላቶቻችሁ ሊያዩት የማይፈልጉት፣ ወዳጆቻችሁ ደግሞ ሰምተው የማይጠግቡት አዲስ የምስራች በደጃችሁ ላይ ቆሟል። እግዚአብሔር ለእናንተ ካለው በረከት የተነሳ ስማችሁ ከውርደት ወደ ክብር ተቀይሯል...
10/08/2026

ጠላቶቻችሁ ሊያዩት የማይፈልጉት፣ ወዳጆቻችሁ ደግሞ ሰምተው የማይጠግቡት አዲስ የምስራች በደጃችሁ ላይ ቆሟል። እግዚአብሔር ለእናንተ ካለው በረከት የተነሳ ስማችሁ ከውርደት ወደ ክብር ተቀይሯል! አሜን በማለት ተቀበሉ።

🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦 Canada Calgary ዘወትር እሁድ ከ 4:45PM አስከ 8:00PM📍2003 Mcknight Blvd NE, Calgary, AB 🇨🇦Heaven Embassy Church Calgar...
10/01/2026

🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦 Canada Calgary ዘወትር እሁድ ከ 4:45PM አስከ 8:00PM
📍2003 Mcknight Blvd NE, Calgary, AB 🇨🇦
Heaven Embassy Church Calgary
+1 825 454 8256
ይምጡ እና የእግዚአብሔርን ስራ ይመስክሩ!

 #እፀልያለሁ በእናንተ ጉዳይ በክፉ የሚመክሩ በጌታ በኢየሱስ ስም ዛሬ ቋንቋቸው ተደበላለቀ። በጌታ በኢየሱስ ስም አይከናወንላቸውም።  Heaven Embassy Church Calgary      ...
09/29/2026

#እፀልያለሁ በእናንተ ጉዳይ በክፉ የሚመክሩ በጌታ በኢየሱስ ስም ዛሬ ቋንቋቸው ተደበላለቀ።
በጌታ በኢየሱስ ስም አይከናወንላቸውም።

Heaven Embassy Church Calgary

ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም፤ መድሃኒቱን የዋጠ እንጂ ስለመድሃኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም። ማወቅ፣ ማሰብና ማቀድ ጥሩ ነገር ቢሆንም ተግባር ከሌለው በዜሮ ነው የሚባዛው። በ...
09/17/2026

ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም፤ መድሃኒቱን የዋጠ እንጂ ስለመድሃኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም። ማወቅ፣ ማሰብና ማቀድ ጥሩ ነገር ቢሆንም ተግባር ከሌለው በዜሮ ነው የሚባዛው።

በህይወትህ ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ መፍጠር ከፈለክ ወደፊት ለምትፈልገው አይነት ማንነት አሁኑኑ መስራት አለብህ። ስለዚህ ጌታ ካሰበልህ ግብ ለመድረስ አንዱ ዕቅድህን አሁኑኑ ጀምረው።

09/14/2026

SUNDAY

Address

2003 McKnight Boulevard, NE
Calgary, AB
T2E6L2

Telephone

+14034007004

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heaven Embassy Church Calgary posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category