ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምሕረት Calgary

ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምሕረት Calgary ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምሕረት Calgary For the safety of our congregation the church is temporally closed due to COVID concerns.

09/07/2026
ነገ እሑድ ነሐሴ ፳፬ የጻዲቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት የንግሥ በዓል በካልጋሪዋ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በማኅሌት እና በቅዳሴ ፣ በምስጋና እና በዉዳሴ ፣ በታ...
08/30/2026

ነገ እሑድ ነሐሴ ፳፬ የጻዲቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት የንግሥ በዓል በካልጋሪዋ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በማኅሌት እና በቅዳሴ ፣ በምስጋና እና በዉዳሴ ፣ በታቦተ ዑደት ይከበራል። አስቀድሰዉ እንዲቀደሱ ፣አክብረዉ እንዲከብሩ እና እንዲባረኩ ጥሪዉ የቅድስት ቤ/ክ ነዉ።
2020 27 Ave NE Calgary, Ab

ነገ ቅዳሜ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነዉ ይምጡና ያስቀድሱ!!!
08/28/2026

ነገ ቅዳሜ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነዉ ይምጡና ያስቀድሱ!!!

ሁሌም ቢሆን ከእኛ ጋር ያለዉ ለ‍ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉና በካልጋሪዋ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት የእመቤታችን የትንሳኤዋ ና የእርገት በዓሏ እንዲህ በድምቀት ተከበረ። ...
08/26/2026

ሁሌም ቢሆን ከእኛ ጋር ያለዉ ለ‍ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉና በካልጋሪዋ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት የእመቤታችን የትንሳኤዋ ና የእርገት በዓሏ እንዲህ በድምቀት ተከበረ። የአመት ሰዉ ይበለን

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

Address

2020 27 Avenue NE
Calgary, AB
T2E7A6

Opening Hours

Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 7:30am
Sunday 9am - 1:30pm

Telephone

+14034549080

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምሕረት Calgary posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምሕረት Calgary:

Shortcuts

Share

Category