Calgary Hamere Noah Kidanemhret Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Calgary Hamere Noah Kidanemhret Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Calgary Hamere Noah Kidanemhret Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Church, 2020 27 Avenue NE, Calgary, AB.

ብፁዕ አቡነአብርሃም የምዕራብ ካናዳ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ ለተዋህዶ ሚዲያ ጋዜጠኞች የሰጡት ቃለመጠይቅ ከዚህ በታች ባለው የዮቲዪብ ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ ። እውነት ነፃ ያወጣል መረ...
03/27/2024

ብፁዕ አቡነአብርሃም የምዕራብ ካናዳ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ ለተዋህዶ ሚዲያ ጋዜጠኞች የሰጡት ቃለመጠይቅ ከዚህ በታች ባለው የዮቲዪብ ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ ። እውነት ነፃ ያወጣል መረጃ ሙሉ ያደርጋል ሰምተው ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

በምዕራብ ካናዳ ህገወጦች ከቅዱስ ሲኖዶስ መዋቅር ውጪ በመሆን እየፈፀሙት ያለውን አስተዳደራዊ ጥፋት በዝርዝር የተብራራ መረጃ ተሰጥተዋል ።

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ🔗 Explore Our Channel: Tewahedo Media Center 🎥 About TMC:Dive into the rich tapestry of Ethiopian Orth...

ምዕራብ ካናዳ ሀገረስብከት በተመለከተ Part 2 ውይይት ቀርቧል።ያድምጡ አስተያየቶን ይስጡ!!። መስፈንጠሪያውን( Youtube Link) በመጫን ማድመጥ ይችላሉ ።
03/27/2024

ምዕራብ ካናዳ ሀገረስብከት በተመለከተ
Part 2 ውይይት ቀርቧል።
ያድምጡ አስተያየቶን ይስጡ!!።
መስፈንጠሪያውን( Youtube Link) በመጫን ማድመጥ ይችላሉ ።

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰ.....

የምዕራብ ካናዳ ሀገረስብከት ላይ ህገወጦች እየፈጠሩት ያለውን ችግር የተገለፀበት መረጃ በዚህ ከታች በተገለፀው የዮቲብ ቻናል በተለያዩ አባቶች ተብራርቶ ቀርቧል። እንዲሁም በአካባቢው ከቅዱስ ...
03/27/2024

የምዕራብ ካናዳ ሀገረስብከት ላይ ህገወጦች እየፈጠሩት ያለውን ችግር የተገለፀበት መረጃ በዚህ ከታች በተገለፀው የዮቲብ ቻናል በተለያዩ አባቶች ተብራርቶ ቀርቧል። እንዲሁም በአካባቢው ከቅዱስ ሲኖዶስ መዋቅራዊ ልዕልና ለማስጠበቅ የተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በተመለከተ የሚገልፅ ጠቃሚ ውይይት ስለሆነ ጊዜ ወስደው ያድምጡ!።

ኦርቶዶክሳውያን የሆናችሁ በተለይ የካልጋሪ ነዋሪዎች በትክክል ትኩረት ሰጥታችሁ እንድትሰሙ እንመክራለን ። እውነትን በማወቅ ስረዓተ ቤተክርስቲያን የማስጠበቅ የሁላችንም የኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ሀላፊነት ነው።

ያድምጡ አስተያየቶን ይስጡ!!።
በነጋሽ ሚዲያ በክፍል 1 እና 2 ቀርቧል።በአገልግሎቱ የተሳተፋችሁ ለሚዳያው አባላቶች ሁሉ እናመሰግናለን ። መስፈንጠሪያውን( Youtube Link) በመጫን ማድመጥ ይችላሉ ።

ክፍል 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰ.....

11/11/2023
የቅዱስነታቸው ቡራኬ አይለየን!🌿🌿🌿  በሁላችንም ላይ ይደርብን !!!💚💛❤️
11/06/2023

የቅዱስነታቸው ቡራኬ አይለየን!🌿🌿🌿 በሁላችንም ላይ ይደርብን !!!💚💛❤️

Address

2020 27 Avenue NE
Calgary, AB
T2E0E8

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Calgary Hamere Noah Kidanemhret Ethiopian Orthodox Tewahedo Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category