Jehovah Rapha Ministry

Jehovah Rapha Ministry The Lord who heals the physical and emotional needs/የሰዉነትን አካልና የተጎዳ ስሜትን የሚፈዉስ ጌታ።

26/04/2026

እጅግ አስቻጋሪና ዉስብስብ ዘመን ዉስጥ እያለፍን ስለሆነ እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርደን።

07/03/2026

በመከከለኛ ምሥራቅ ለተነሰዉ ጦርነት፣ ለህዝቡ እና ለሥራ ለሄዱ ወጋኖቻችን እንጸልይ።

18/02/2026

"ኢየሱስ ሊመጣ ነዉ ከእንቅልፍ ንቁ"!!

ዘማሪው መዝሙር 147ን በሃሌሉያ (እግዚአብሔር ይመስገን) ጀምሮ፣ በሃሌሉያ ይዘጋዋል። በመካከልም የአምላኩን ታላቅነት፣ ታማኝነት፣ ኀያልነት፣ አዳሽነትና ቃል ሰጪነት ይዘረዝራል። ጌታም፣ "ል...
18/02/2026

ዘማሪው መዝሙር 147ን በሃሌሉያ (እግዚአብሔር ይመስገን) ጀምሮ፣ በሃሌሉያ ይዘጋዋል። በመካከልም የአምላኩን ታላቅነት፣ ታማኝነት፣ ኀያልነት፣ አዳሽነትና ቃል ሰጪነት ይዘረዝራል። ጌታም፣ "ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል" (ቁ. 3) ይላል። እግዚአብሔር ታላቅነቱን ለራሱ ብቻ ያልያዘ፣ ትንሹ (ሰውን) ጋራ ለመድረስ ታላቅነቱም የሚያስቸግረው አምላክ አይደለም። ዝቅ ብሎ የወረዱትን ይደግፋል፤ ልብን ይፈውሳል፤ ቁስልን ዳስሶ ይጠግናል። ልብ (ቅስም) እንዳይሰበር የሚጠብቅ ብቻ ሳይሆን 'ከተሰበረ' በኋላም የሚያበጃጅ ነው።

Psalms 147:3
He heals the brokenhearted
and binds up their wounds.

እግዚአብሔር የሐሰተኞችን አንደበት ይቆልፋል።
13/02/2026

እግዚአብሔር የሐሰተኞችን አንደበት ይቆልፋል።

እግዚአብሔር የሐሰተኞችን ምላስ ይዘጋል።
13/02/2026

እግዚአብሔር የሐሰተኞችን ምላስ ይዘጋል።

የግብረ-ሰዶማዊናት አስተሳሰብና ተግበር ክቡር የሆነዉን የሰውን ልጅ ከእንስሳት በታች የሚያደርግ አፀያፊና በእግዚአብሔር ላይ የታወጀ፣ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ ሐሰብ  የሚቃወም የሰዉ ልጅ ሁ...
11/02/2026

የግብረ-ሰዶማዊናት አስተሳሰብና ተግበር ክቡር የሆነዉን የሰውን ልጅ ከእንስሳት በታች የሚያደርግ አፀያፊና በእግዚአብሔር ላይ የታወጀ፣ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ ሐሰብ የሚቃወም የሰዉ ልጅ ሁለንተናዊ ዉድመትን፣ ማህባረዊ እሴቶች መቃወስን የሚያስከትል መርዝ ነዉ። ከሁሉ በላይ የሰዉን ልጅ ለማጥፋት ሰይጣን ያዘጋጀ የክፋት ወጥመድና መንገድ ነዉ። ይህንን ነዉረኛና አፀያፊ ድርጊት ለመቃወም ፣ በኢትዮጵያ ምድር እንይስፋፋ ለመታገል ኢዮጵያዊ መሆን ብቻዉን ከበቂ በላይ ነዉ።

እግዚአብሔር ራሱን ብቻ አይቶ ነው የሚጠራው፤ ከርሱ በላይ የሚምልበት ነገር እንደሌለ፣ ከርሱ በላይ የሚታመንበት ነገር የለም። አብራምንም ከአገሩ እንዲወጣ ካዘዘውና እርሱም ከታዘዘ በኋላ ተገ...
31/01/2026

እግዚአብሔር ራሱን ብቻ አይቶ ነው የሚጠራው፤ ከርሱ በላይ የሚምልበት ነገር እንደሌለ፣ ከርሱ በላይ የሚታመንበት ነገር የለም። አብራምንም ከአገሩ እንዲወጣ ካዘዘውና እርሱም ከታዘዘ በኋላ ተገልጦለት እንዲህ አለው፤ "ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ።" አብራምም፣ "ለተገለጠለት አምላክ በዚያ ስፍራ መሠዊያ ሠራ" (ዘፍ 12፥7)። ተስፋውን መውረስ ብቻ ሳይሆን፣ መሠዊያ አደረገው። ተስፋው እስኪፈጸም ባለ ተስፋውን አከበረ፤ ተስፋው ላይ እግዚአብሔርን ሾመ።

Genesis 12:7
The Lord appeared to Abram and said, 'To your offspring I will give this land.' So he built an altar there to the Lord, who had appeared to him.

ሰሎሞን የመቅደሱን ሥራ ሠርቶ ሲጨርስ የምስጋና ጸሎት ጸለየ። ከዚያም ሕዝቡን መረቀ፤ “በሰጠው ተስፋ መሠረት ለሕዝቡ ለእስራኤል ዕረፍትን ለሰጠ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፤ በባሪያው በሙሴ ...
30/01/2026

ሰሎሞን የመቅደሱን ሥራ ሠርቶ ሲጨርስ የምስጋና ጸሎት ጸለየ። ከዚያም ሕዝቡን መረቀ፤ “በሰጠው ተስፋ መሠረት ለሕዝቡ ለእስራኤል ዕረፍትን ለሰጠ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፤ በባሪያው በሙሴ አማካይነት ከተሰጠው መልካም ተስፋ ሁሉ አንድም ቃል አልቀረምና" (1ነገ 8፥56)። ተስፈውን አምኖ መገኘትና መሥራት፣ እንዲሁም ፈጽሞ ማመስገን ታላቅ ነገር ነው። እግዚአብሔር ለሚገባው የተስፋ ቃል አጋዠ አይፈልግም፤ ተስፋው ግን ስለ ሰዎች ስለሆነ፣ ሰዎች ይታደሙበታል።

1 Kings 8:56
Praise be to the Lord, who has given rest to his people Israel just as he promised. Not one word has failed of all the good promises he gave through his servant Moses.

ያ ጉልበተኛ  መጥቶ ረገጠት፣  እንደማትበቅል ማስላ ፈዘዘች፣ግን አልታሳከም አምልጣ ወጠች ሄደች ኣደገች፣ ለደካከሙት መጠለያ ሆነች። የጆሃንስበርግ ቃላሕይወት ቤተክርስቲያንን ጣላት በዉስጥና ...
30/01/2026

ያ ጉልበተኛ መጥቶ ረገጠት፣ እንደማትበቅል ማስላ ፈዘዘች፣
ግን አልታሳከም አምልጣ ወጠች ሄደች ኣደገች፣ ለደካከሙት መጠለያ ሆነች።
የጆሃንስበርግ ቃላሕይወት ቤተክርስቲያንን ጣላት በዉስጥና በዉጭ ያስናሳቸዉ ጉልበተኞችን በመጠቀም ያለ የሌለ ኃይሉን ጨምሮ እንዳትበቅል ብረግጣትም በእግዚአብሔር ኃይልና ክንድ አምልጣ ወጥተለች፣ እያደገችና፣ እያበበች ለብዙዎችም ማረፊያ መሆን ጀምራለች ሃሌሉያ አሜን።

Address

117 Pritchard Street
Johannesburg
2002

Telephone

+27747912556

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jehovah Rapha Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Jehovah Rapha Ministry:

Share