Maranatha Gospel Outreach Ministry School Of Christ Bible College

  • Home
  • Ethiopia
  • Areka
  • Maranatha Gospel Outreach Ministry School Of Christ Bible College

Maranatha Gospel Outreach Ministry School Of Christ Bible College Maranatha International Ministry Bible School

https://t.me/maranathaministrybibleschool (U. S. A)

ማሳሰቢያ ለሁሉም ተማሪዎችኮርስ 1 እስከ 5 ወስዳችሁና በአግባቡ ሰርታችሁ ያልላካችሁ ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ በየትኛውም በኃላ በሚመጣው ነገር ተጠያቂ አይደለም።ጥራት ያለው መንፈሳዊ ትምህርት...
28/05/2026

ማሳሰቢያ ለሁሉም ተማሪዎች

ኮርስ 1 እስከ 5 ወስዳችሁና በአግባቡ ሰርታችሁ ያልላካችሁ ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ በየትኛውም በኃላ በሚመጣው ነገር ተጠያቂ አይደለም።

ጥራት ያለው መንፈሳዊ ትምህርት ለሁሉም ሰዎች።

0941629673

Missionary Dawit Bonga Wogasso

Big shout out to my newest top fans! 💎 Tariku Ungo, Asefa Desalegn Ase, Mat Eyasu, Yosef Fantaye Duma, Bele Ethiopia Lij...
28/05/2026

Big shout out to my newest top fans! 💎 Tariku Ungo, Asefa Desalegn Ase, Mat Eyasu, Yosef Fantaye Duma, Bele Ethiopia Lij, Zefine Yada, Tesfa Desta, Nati Dev, Dageje Gebre, ወንገላችን ገና ድልን ያደርጋል, Habtamuu Haile

Drop a comment to welcome them to our community, fans

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Fiker Er Mark, Mesfin Haile, Wondimu Kuma, Tariku Furgass...
27/05/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Fiker Er Mark, Mesfin Haile, Wondimu Kuma, Tariku Furgassa, Admasu Abebe, Taddele Tayichie, Martial Shimez Mesai, Mekonnen Geshir, Yohannes Fororo, Niguse Marmara Dinesso, Tesfu Evangelist, Nati Love, ጢሞቴዎስ ማርቆስ ገዛሃኝ, ዘላለም የደሙ ፍሬ, Sami Jabesa, Jatov James Debela, Deneke Kerito Sa, Tsegahun Ch, Danial Metiso Dabiro, Timnit Reda, Nigatu Phawulos, Masitka Bogale, Getahun Lemma, Zed Zerhun, Biruk Peace, Aynalem Bote, Chiye Abiye, Akililu Abera, Mesfin Bizuneh Mamecha, Yasab Wale, Doffen Miky

እንዳደረግኸው እንዲሁ ይደረግብሃል!!ነገር ግን በመከራው ቀን ወንድምህን ትመለከት ዘንድ፥ በጥፋታቸውም ቀን በይሁዳ ልጆች ላይ ደስ ይልህ ዘንድ፥ በጭንቀትም ቀን በትዕቢት ትናገር ዘንድ አይገ...
27/05/2026

እንዳደረግኸው እንዲሁ ይደረግብሃል!!

ነገር ግን በመከራው ቀን ወንድምህን ትመለከት ዘንድ፥ በጥፋታቸውም ቀን በይሁዳ ልጆች ላይ ደስ ይልህ ዘንድ፥ በጭንቀትም ቀን በትዕቢት ትናገር ዘንድ አይገባህም ነበር። በጥፋታቸውም ቀን በሕዝቤ በር ትገባ ዘንድ፥ በጥፋታቸውም ቀን መከራቸውን ትመለከት ዘንድ፥ በጥፋታቸውም ቀን በሀብታቸው ላይ እጅህን ትዘረጋ ዘንድ አይገባህም ነበር። የሸሹትንም ለመግደል በመንታ መንገድ ላይ ትቆም ዘንድ፥ በጭንቀትም ቀን ከእርሱ የቀሩትን አሳልፈህ ትሰጥ ዘንድ አይገባህም ነበር። የእግዚአብሔር ቀን በአሕዛብ ሁሉ ላይ ቀርቦአልና አንተ እንዳደረግኸው እንዲሁ ይደረግብሃል፥ ፍዳህም በራስህ ላይ ይመለሳል። አብድዩ 1፡12-15

በወንድሞቻችን በእህቶቻችን ውድቀት መታመም እና የተለያዩ ችግሮች ስፈራረቅባቸው እና በጌታ የሆነን መደሰት የለብንም፥ ምክንያት የሰው ልጂ የሚዘራው ራሱ በእጁ፥ በልቡ፥ በሥጋው እና በመንፈሱ ጭምር የዘራውን መልሶ ያጭዳል። ገላትያ 6:6-8 ዮሐንስ ራእይ 20:11-15

በትምህርት ቤታችን ለመማር ከፈለጋችሁ በ0941629673 ላይ ወይም 0925664499 ላይ ከተመቻችሁ ደውላችሁም ይሁን በቴሌግራም የትምህርት ማስረጃ በመላክ መማር የሚትችሉ መሆኑን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

https://t.me/maranathaministrybibleschool

ማራናታ አለም አቀፍ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት/ Minnesota U. S. A።

27/05/2026

ለትምህርትና ለስልጠና 0941629673

25/05/2026

ከውጭ!!

ዳግማዊ ኤርሞ ከደበደቡ አፍሪካ። ኤፍሬም ጥላሁን ከሰፈን። በቀለ ጋጉረ ከደበደቡ አፍሪካ። ሊሊ ሄኖክ ከጀርመን። ጥጋቡ ማቴዎስ ከዱባይ ሆኖ በትምህርት ቤታችን እየተማሩ ነው። 0941629673

25/05/2026

ለአዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ 0941629673

25/05/2026

Address

Areka

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maranatha Gospel Outreach Ministry School Of Christ Bible College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share