Areka Centeral KHC Children's Ministry Official

Areka Centeral KHC Children's Ministry Official Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Areka Centeral KHC Children's Ministry Official, Religious organisation, South, Areka.

(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 4)
----------
14፤ እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።

15፤ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።

አመታዊ ምስጋና እና የመዝሙር አልበም ምረቃ ኮምፍራንስነሐሴ 8-10አረብ 10 ይጀምራልቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀንአረካ መሐል ከተማ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ
09/08/2026

አመታዊ ምስጋና እና የመዝሙር አልበም ምረቃ ኮምፍራንስ
ነሐሴ 8-10
አረብ 10 ይጀምራል
ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን
አረካ መሐል ከተማ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ

እንኳን ለወጣቶች ሳምንት ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ በአረካ መሐል ከተማ ቃለ ሕይወት ቤ/ክየወጣቶች ሳምንት ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ከእሁድ እስከ እሁደሁላችሁም ተጋብዛችኋል
23/07/2026

እንኳን ለወጣቶች ሳምንት ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ በአረካ መሐል ከተማ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ
የወጣቶች ሳምንት ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ ይከበራል
ከእሁድ እስከ እሁደ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

09/07/2026
 #መቅሕማ/መጽሐፍ_ቅዱስን_በሕብረት_ማጥናት በአረካ መኃል ከተማ ቃለ-ሕይወት አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን በልጆች አገልግሎት ዘርፍ መጽሐፍ ቅዱስን በኅብረት ማጥናት ("መቅሕማ") በተጠናከረ ሁኔታ...
20/06/2026

#መቅሕማ/
መጽሐፍ_ቅዱስን_በሕብረት_ማጥናት
በአረካ መኃል ከተማ ቃለ-ሕይወት አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን በልጆች አገልግሎት ዘርፍ መጽሐፍ ቅዱስን በኅብረት ማጥናት ("መቅሕማ") በተጠናከረ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው።
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።
ምሳሌ 22፥6
ልጆች በእግዚአብሔር ቃል መሠረትነት ማድግ ይገባቸዋል። ክብሩን ጌታ ይውሰድ።

11/06/2026

🔥 ! 🔥
የልጆች አገልግሎት ዘርፍ ኮሚቴዎች እና መምህራን እንድሁም የትውልድ አደራ ለሚሰማው ሁሉ:-
እግዚአብሔር የሰጠንን ጥሪ እናስታውስ! የልጆች አገልግሎት የሳምንት አንድ ቀን መርሃ ግብር ብቻ ሳይሆን ትውልድን ለክርስቶስ የማሳደግ ታላቅ ተልዕኮ ነው። ማቴ 28:19
ዛሬ በፊታችን የሚቀመጡት ልጆች የነገው ሰባኪዎች፣ ዘማሪዎች፣ ወንጌላውያን፣ መሪዎች እና የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋዮችና የሀገር መሪዎች ናቸው። ስለዚህ የምንናገረው ቃል፣ የምናሳየው ፍቅር እና የምንኖረው ሕይወት በእነርሱ ውስጥ ለዘመናት የሚቆይ ዘር ይዘራል።
ስለዚህ፦
✅ በጸሎት እንትጋ
✅ ለትምህርት በሚገባ እንዘጋጅ
✅ ልጆችን በፍቅር እንቀበል
✅ በትዕግሥት እናገልግል
✅ ለእነርሱ መልካም ምሳሌ/ ዓርአያ እንሁን
ምናልባት አንዳንድ ጊዜ ድካም፣ ተስፋ መቁረጥ ወይም ችግር ሊኖር ይችላል። ነገር ግን በልጅ ሕይወት ውስጥ የተዘራ የእግዚአብሔር ቃል በከንቱ አይመለስም።
ዛሬ በእኛ ክፍል ውስጥ ያለ አንድ ልጅ ነገ ሺዎችን ወደ ክርስቶስ የሚመራ አገልጋይ ሊሆን ይችላል።
እሱን ብቻ ሳይሆን ልጆች ሁል ግዜ የሚቆዩት ከቤተሰብ ጋር ስለሆነ የልጅ አባትና እናት የሆናችሁ እንድሁም ወንድምና እህት ያላችሁ:- መጀመሪያ ሕይወታችሁ ጤናማ አስተማሪ ይሁን። በመቀጠል እንደ እግዚአብሔር ቃል በትክክል ጸልዩላቸው፣ አስተምሯቸው፣ ምከሯቸው፣ ገስጿቸው.... ወዘተ አድርጓቸው። ኤፌ 6:4
በታማኝነት፣ በፍቅር እና በትጋት እናገልግል፤ ልጆችን ወደ ኢየሱስ እናቅርብ፤ ትውልድን ለክርስቶስ እናሳድግ፣ የክርስቶስ ተከታይ/ተማሪ/ ደቀ መዝሙር እናድርጋቸው።
"ልጁን በሚሄድበት መንገድ አስተምረው፤ ሲያረጅም ከእርስዋ አይርቅም።" (ምሳሌ 22፥6)
እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታ፤ አገልግሎታችንንም ይባርክ!
ትኩረት ለልጆች_አገልግሎት!

 ለመሪዎችና ለመላው አባላቶቿ ስለ ዘመኑ "የሐዋርያትና የነቢያት" አገልግሎት ጉዳይ የወጣ ደብዳቤ
23/05/2026


ለመሪዎችና ለመላው አባላቶቿ ስለ ዘመኑ "የሐዋርያትና የነቢያት" አገልግሎት ጉዳይ የወጣ ደብዳቤ

19/05/2026
16/05/2026



1. ከዓላማ አንጻር : የድሮዎቹ ትኩረታቸው በክርስቶስ ላይ:በቅድስና ላይ:በእግዝአብሔር መንግስት ላይ ብቻ ነው።የአሁኖቹ ትኩረታቸው በእግዝአብሔር መንግስት በሚመስል ካባ ውስጥ ገብቶ ራሳቸውን ማበልጸግ :ፎቅ መስራት :የተንደላጠጠ ኑሮ ለመኖር ወዘተ...
2. ከጥሪያቸው አንጻር: የድሮዎች ቀጥታ እግዝአብሔር ለአገልግሎቱ የጠራቸው ስማቸውና ተግባራቸው የሚገናኝባቸው :ለተቀበሉት አውነት ለመሰዋት የተዘጋጁ:ሞትን እየተጋፈጡ ኖሮ ያለፋ ናቸው።የአሁኖዎቹ ደግሞ ራሳቸውን የሰየሙ :በሰየሙት ስም ካልተጠሩ የሚናደዱ:ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት ያለሰማራቻቸው:ቤተክርስቲያን ብሎ ያቋቋሙትን ተቋም የንግድ ቤት ያደረጉ ናቸው። በነዝህ በሁለቱ እንዃን ስናያቸው የአሁኖችን አሰራር መቶ በመቶ መጽሐፍ ቅዱስ ውድቅ ያደርጋል ። በመጨረሻም የራሴ ግል ምክር ለመለጠፍ እፈልጋለሁ ::
1) እግዝአብሔር ጸጋ ሰጥቶኛል የሚል ማንም ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ያገልግል።
2) ትኩረታችሁን ገንዘብ:መክና :የተደላቀቄ ኑሮ እኖራለሁ ከሚትሉ ለክርስቶስ ስባል በባዶ እግር ለመሄድ ተዘጋጁ ወንገል መሰዋዕት የሚያስከፍል ስለሆነ
3. ነቢይነት:ሐዋሪያነት ገንዘብ መሰብሰቢያ ሳይሆን መሰዋዕት ለመሆን መዘጋጀት እንደሆነ እውቁ
4. ነቢይ ነኝ ሐዋሪያ ነኝ እያላችሁ የሰውን ቤት ለቤት የሚትዞሩ አርፋችሁ ወደ ጓዳ ግቡ ጸልዩ ቤተክርስቲያን ስታሰማራችሁ ጠናማ አገልግሎት አገልግሉ
5. ይህ አገልግሎት የሚያበላ መስሏችሁ በዝህ ሙያ ካልገባው የሚትሉ ለንግድ የሚሆን ትንሽዬን ሱቅ ክፈቱ
ማጠቃለያ:
ሐዋሪያነት:ነቢይነት ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚሰጥ የጸጋ ስጦታ ስሆን ቤተክርስቲያን ታሰማራለች። ከዝህ ውጪ ራስን በራስ ነቢይ:ሐዋሪያ እያሉ ማቆላጳጰስ ልክ አይደለም። ተግባርና ጸጋ አንድ ይሁን።
✍️Habtam haile

ዛሬ ከሰዓት
03/05/2026

ዛሬ ከሰዓት

የነገ እሁድ  9:00. ጀምሮ በአረካ ከተማ መኃል አጥቢያ ቃ/ህ/ቤ/ያን
30/04/2026

የነገ እሁድ 9:00. ጀምሮ በአረካ ከተማ መኃል አጥቢያ ቃ/ህ/ቤ/ያን

Address

South
Areka
CENTERALKALEHIYWET

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Areka Centeral KHC Children's Ministry Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share