Apostolic church of Areka

Apostolic church of Areka Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apostolic church of Areka, Religious organisation, Areka.
(1)

ማርቆስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥
³⁰ አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት

21/08/2026

ኢየሱስ አብ እንደሆነ የምታምኑ ሁላችሁም ከእኔ ጋር ኢየሱስ አብ ነው እያላችሁ ጻፉ😊

 ✍️ጥንት የነበረው እግዚአብሔር፣ በሰው ልጅ ላይ የተጣለውን የሞት አዋጅ ሊሽርና ሰውን ከኃጢአትና ከሞት ሊያድን፣ ቃሉን ሥጋ በማድረግ በእኛ መካከል በአካል ተገለጠ።✍️ይህም ማለት አንዱ እ...
21/08/2026


✍️ጥንት የነበረው እግዚአብሔር፣ በሰው ልጅ ላይ የተጣለውን የሞት አዋጅ ሊሽርና ሰውን ከኃጢአትና ከሞት ሊያድን፣ ቃሉን ሥጋ በማድረግ በእኛ መካከል በአካል ተገለጠ።

✍️ይህም ማለት አንዱ እግዚአብሔር ሌላኛውን እግዚአብሔር ላከ ማለት ሳይሆን፣ አንዱ እግዚአብሔር ራሱ በሥጋ ተገልጦ በዚያ ባዘጋጀው ሰው አማካይነት የድነትን ሥራ ፈጸመ ማለት ነው።
“ቃሉም ሥጋ ሆነ፥ በእኛም አደረ።” — ዮሐንስ 1፥14

✍️ስለዚህ፣ እግዚአብሔር በዚያ ባዘጋጀው ሰው እኛን አዳነ፣ ሕይወትንም አተረፈልን። ይህ የድነት ሥራ በሰው ልጅ በኩል ተፈጸመ፤ ነገር ግን የድነቱ ምንጭና አዳኝ እግዚአብሔር ራሱ ነው።

✍️እንዲሁም በፍጻሜው፣ እግዚአብሔር ፍርድን በዚያ ባዘጋጀው ሰው ያደርጋል። ሐዋርያት 17፥31 እንዲህ ይላል፦ “ባዘጋጀው/በመረጠው ሰው ዓለምን በጽድቅ ሊፈርድበት ቀን አዘጋጀ።ይላል

✍️ስለዚህ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የምናየው ይህ ነው፦ አንዱ እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ፤ በዚያ ሰው አማካይነት አዳነን፤ በዚያም ሰው አማካይነት ይፈርዳል።
ማቴዎስ 24፥36 ደግሞ ስለዚያ ቀንና ሰዓት “ከአብ በቀር ማንም አያውቅም” በማለት አብን ይጠቅሳል። ይህን ከሐዋርያት 17፥31 ጋር ስናያይ፣ ፍርዱ በተዘጋጀው ሰው እንደሚፈጸም እና እግዚአብሔርም የፍርዱ ምንጭ እንደሆነ እንረዳለን።

ከታች ያለውን የ Telegram channel join አድርጉ በየቀኑ single መዝሙሮች በኮንፈረንስ የተሰበኩ ስብከቶች እና የፅሁፍ ትምህርት ይለቀቃል
join አድርጉ
👉https://t.me/ApostolicchurchofAreka
👉https://t.me/ApostolicchurchofAreka

18/08/2026


ለኮንፍረንስ ችሸርት ሕትመት
ለ festival and fellowship
ለምርቃት ስጦታ ለመስጠትም ከፈለጋችሁ ሳለም ጋርመንትን ቀዳሚ ምርጫ ያድርጉ�
አድራሻ �ወላይታ ሶዶ Stadium ፊትለፍት እንገኛለን!
ለበለጠ መረጃ:- = +251927150502 ይደውሉልን

አለም ሁሉ ይስማ ኢየሱስ አብ ነው።
18/08/2026

አለም ሁሉ ይስማ ኢየሱስ አብ ነው።

የኮንፈረንስ ጥሪ     #ሆንሴ  #ሚሊኒየም  #ወጣቶች  #ኮንፈረንስ።በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ስዳማ ሰበካ ሆንሴ ሚሊኒየም የወጣቶች ኮንፈረንስ። ኮንፈረንሱ በሀዋሳ ሆንሴ ሚሊኒየም...
10/08/2026

የኮንፈረንስ ጥሪ
#ሆንሴ #ሚሊኒየም #ወጣቶች #ኮንፈረንስ።

በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ስዳማ ሰበካ ሆንሴ ሚሊኒየም የወጣቶች ኮንፈረንስ።

ኮንፈረንሱ በሀዋሳ ሆንሴ ሚሊኒየም ከ ነሐሴ 8-10/2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት የሚካሄደው ስለሆነ እርስዎም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።

አድራሻ ከ:- ዋናው ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብ በስተጀርባ በኩል ባለው ሜዳ ይገኛል።
ኢየሱስ ብቻው ይነግሣል በኮንፈረንሱ ።
አሜን
Live ለመከታተል Telegram channel join አድርጉ🙏

Follow this page
ከታች ያለውን የ Telegram channel join አድርጉ በየቀኑ single መዝሙሮች በኮንፈረንስ የተሰበኩ ስብከቶች እና የፅሁፍ ትምህርት ይለቀቃል
join አድርጉ
👉https://t.me/ApostolicchurchofAreka
👉https://t.me/ApostolicchurchofAreka

10/08/2026

ኢየሱስ አባት ነው። ግን አብ አይደለም ማለት እናቴ እናቴ ናት ግን Mother አይደለችም እንደማለት ነው!!
ኧረ 3Gዎች አብ=አባት ማለት ነው ንቁ!!
ኢየሱስ አብ ነው🙏

04/08/2026

አለም ሁሉ ኢየሱስ አብ እንደሆነ በማወቅ ትሞላለች!! ኢየሱስ አብ ነው😊
3G(ሥሉሴዎች) ከምድር ይጠፋል!!

04/08/2026

ኢየሱስ አብ እንደሆነ የምታምኑ ብቻ ኢየሱስ አብ ነው እያላችሁ ጻፉ🙏😊

04/08/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻው ያድናል! ብሎ የሚሰብክ አካል ኢየሱስ ብቻው አምላክ ነው ሲባል ለምን ያፍራል ?

 #ማሳሰቢያ ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞች እህቶች በስንዴ መካከል እንክርዳድም እንዳለ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።ለብዙ ዓመታት ወንድማችሁ ነኝ በሚል አካውንት የቤተክርስቲያን ወንድማችን ለብዙ...
30/07/2026

#ማሳሰቢያ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞች እህቶች በስንዴ መካከል እንክርዳድም እንዳለ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።ለብዙ ዓመታት ወንድማችሁ ነኝ በሚል አካውንት የቤተክርስቲያን ወንድማችን ለብዙዎች ትምርታዊ መረጃዎችን እያደረሰ እንደቆየ ሁላችንም እናውቃለን።ከቅርብ ግዜ ተነስቶ ሌላ Fake Account በእርሱ አመሳስሎ በመከፈት በወንድማማችነት መካከል ጠብን እየዘራ ይገኛል በመሆኑ የወንድማችሁ ነኝ ትክክለኛ አካውንት ከ 48K[48000] በላይ ተከታይ ያለው አካውንት ይሄ ወንድማችሁ ነኝ ስሆን ከዚህ ውጭ ያለው አካውንት የእርሱ እንዳለሆነ እና Report በማድረግ እንድታዘጉ በክርስቶስ ፍቅር እናሳስባለን።
Report this one ወንድማችሁ ነኝ

Address

Areka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostolic church of Areka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share