Prophet Ephrem Worku

Prophet Ephrem Worku ይህ ፔጅ በነብይ ኤፍሬም ወርቁ የሚመራ መንፈሳዊ ፔጅ ነው I believe on father God I believe on Holy Spirit I believe on son of God

እግዚኣብሔር አለ !!
17/08/2026

እግዚኣብሔር አለ !!

06/08/2026

በዝህ ቀን ክፉ ወሬ ልያሰማ የተዘጋጀ ማንኛውም የክፋት ሀይል በኢየሱስ ስም እቅዱ የከሸፈ ይሁን።

27/07/2026

ጠላቶቻችሁ ስቀው ሳይጨርሱ እግዚአብሔር እንደገና ያስባችኋል!!!

11/07/2026

#ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው

ጉዳዬን ልንገረው እርሱ እንደው የራሴ ነው🙏
06/07/2026

ጉዳዬን ልንገረው እርሱ እንደው የራሴ ነው🙏

 #በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ፤3 በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታው...
05/07/2026

#በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ፤
3 በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታውቅ ዘንድ በጨለማ የነበረችውን መዝገብ በስውርም የተደበቀችውን ሀብት እሰጥሃለሁ።
ት/ኢሳ 45

04/07/2026

 #የተስማማ ሰው አሜን ይላል !!
25/06/2026

#የተስማማ ሰው አሜን ይላል !!

6 ወጥተውም ወንጌልን እየሰበኩና በስፍራው ሁሉ እየፈወሱ በየመንደሩ ያልፉ ነበር።                    Prophet Ephrem
25/06/2026

6 ወጥተውም ወንጌልን እየሰበኩና በስፍራው ሁሉ እየፈወሱ በየመንደሩ ያልፉ ነበር።
Prophet Ephrem

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913978635

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Ephrem Worku posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share