Prophet Demis Saketa

Prophet Demis Saketa ወንጌልን ለፍጥረት ማድረስ

28/01/2026
21/01/2026

ያስጠነቅቅልሐል!!!!!!

20/01/2026

አሻግሮ ያዘምራል!!!!!!!

17/01/2026

በዚ ቃል ደስ ይበላችው!!!!

07/01/2026

“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
— ማቴዎስ 1፥21

ነገ ከሰአት ባለው ፕሮግራማችን ልዩ የበአል ፕሮግራም ስለተዘጋጀ አብረን ጌታን እናከብራለን።ሉቃስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የ...
03/01/2026

ነገ ከሰአት ባለው ፕሮግራማችን ልዩ የበአል ፕሮግራም ስለተዘጋጀ አብረን ጌታን እናከብራለን።
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦
¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።

28/12/2025

ጌታን ብላችው ኑ!!!!

17/12/2025

ነገ ማታ ልዩ የፀሎት ጊዜ በመድሐኒያለም አጥቢያ
2ኛ ነገሥት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ የከተማይቱም ሰዎች ኤልሳዕን፦ እነሆ፥ ጌታችን እንደምታይ የዚች ከተማ ኑሮ መልካም ነው፤ ውኃው ግን ክፉ ነው፥ ምድሪቱም ፍሬዋን ትጨነግፋለች አሉት።
²⁰ እርሱም፦ አዲስ ማሰሮ አምጡልኝ፥ ጨውም ጨምሩበት አለ፤ ያንንም አመጡለት።
²¹ ውኃው ወዳለበቱም ምንጭ ወጥቶ ጨው ጣለበትና፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንበትም አለ።
²² ኤልሳዕም እንደ ተናገረው ነገር ውኃው እስከ ዛሬ ድረስ ተፈውሶአል።

09/12/2025

የሚበልጥ ህይወት!!!!!

03/12/2025

ክብር ነው።!!!!!!!!!!!!

25/11/2025

አሜን በሉ አዋጁ በላያችው ላይ ይስራ።!!!!!!!

Address

Around Addis Ketema Subcity
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Demis Saketa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Demis Saketa:

Share