Dagem Wuldet International Evanelical Churc

Dagem Wuldet International Evanelical Churc Dagem wuldet is an Evangelical church in Ethiopia that spreads the gospel.

በዳግም ውልደት አለም  አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን የ2018 ዓ.ም አዲስ አመት የአዳር ፕሮግራም በልዩ መልኩ የኢየሱስ ክርስቶስ የማዳኑ ወንጌል ተሰብኳል።
11/09/2025

በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን የ2018 ዓ.ም አዲስ አመት የአዳር ፕሮግራም በልዩ መልኩ የኢየሱስ ክርስቶስ የማዳኑ ወንጌል ተሰብኳል።

09/09/2025
ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን  ቀን አራትየዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦የዮሐንስ ወንጌል 1÷12ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስ...
14/08/2025

ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ቀን አራት
የዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦የዮሐንስ ወንጌል 1÷12
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤

ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን  ቀን ሦስትየዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15÷3-4መጽሐፍ እንደሚ...
13/08/2025

ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ቀን ሦስት
የዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15÷3-4
መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥
መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥

ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ቀን ሁለትየዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦ወደ ሮሜ ሰዎች 3÷23ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእ...
12/08/2025

ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ቀን ሁለት
የዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦ወደ ሮሜ ሰዎች 3÷23
ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤

ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ቀን አንድየዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦የዮሐንስ ወንጌል 3÷16በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላ...
11/08/2025

ልዩ የሆነ የክረምት የመጸሐፍ ቅዱስ የልጆች ትምህርት በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ቀን አንድ
የዛሬ የትምህርቱ ጥቅስ፦የዮሐንስ ወንጌል 3÷16
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

በቀን 10/08/2017 ዓ.ም በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ልዩ የሆነ የጌታቸን የኢየሱስ ክርስቶስ የፋሲካ በዓል በማሰብ እንዲሁም የጌታ እራት በመውሰድ ዳግም ምጽአቱን...
19/04/2025

በቀን 10/08/2017 ዓ.ም በዳግም ውልደት አለም አቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ልዩ የሆነ የጌታቸን የኢየሱስ ክርስቶስ የፋሲካ በዓል በማሰብ እንዲሁም የጌታ እራት በመውሰድ ዳግም ምጽአቱን በማሰብ በህብረት አሳልፈናል። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታቸን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።

ቀን አራት ፃም እና ፀሎት ፕሮግራም
19/04/2025

ቀን አራት ፃም እና ፀሎት ፕሮግራም

ቀን ሁለት ፃም እና ፀሎት ፕሮግራም
19/04/2025

ቀን ሁለት ፃም እና ፀሎት ፕሮግራም

የመጀመሪያ ቀን ፃም እና ፀሎት ፕሮግራም
15/04/2025

የመጀመሪያ ቀን ፃም እና ፀሎት ፕሮግራም

Address

Addis Ababa, Karalo
Addis Ababa
1000

Telephone

+251944088664

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagem Wuldet International Evanelical Churc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Dagem Wuldet International Evanelical Churc:

Share