Gulele Addis Kidan Baptist Church

Gulele  Addis Kidan Baptist Church Sharing the Good News, making disciples

21/05/2026
የረቡዕ የሀይል፣ትንቢታዊና የፈውስ አገልግሎት የግንቦት ወር ሁለተኛ ሳምንት የዕለቱ መልዕክት:      ዘሁልቁ 24:1_17     "ከእግዚአብሔር ጋር ድል አለ"  👉እግዚአብሔር ከተናገረብን ...
21/05/2026

የረቡዕ የሀይል፣ትንቢታዊና የፈውስ አገልግሎት የግንቦት ወር ሁለተኛ ሳምንት የዕለቱ መልዕክት:

ዘሁልቁ 24:1_17

"ከእግዚአብሔር ጋር ድል አለ"

👉እግዚአብሔር ከተናገረብን ውጭ አይሆንም(እግዚአብሔር አስቀድሞ መርቆናል)

👉እግዚአብሔር ዘመናችንን የሚበላውን ያስጠነቅቅልናል።

👉በእስራኤል ላይ ሟርት በያዕቆብም ላይ ድግምት አይሰራም።

👉እርግማኑን እግዚአብሔር ወደ በረከት ቀየረው።

👉 የእግዚአብሔር አይኖች በህዝቡ ላይ ስለሆነ እርግማኑ አልሆነም።

👆👆ለህዝቡ መማረክ ከቅድስና መውጣት ነው።

👆👆ከቅድስና መንፈስ የተነሳ ከእግዚአብሔር ጋር ድል ነሺ እንሆናለን።

👆👆በህይወታችን የድል ነሺነት ህይወት እንድንኖር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በመኖር ነው።

አገልጋይ ሳርዬ

የረቡዕ የሀይል፣ትንቢታዊና ነፃ የመውጣት አገልግሎት የግንቦት ወር የመጀመሪያ ሳምንት የዕለቱ መልዕክት:      ዘፀ 9:1_6 ,14:10_13"ይለቅላችኋል፣ትለቃላችሁ"👉በሰው እጅ የተያዘ ተለ...
14/05/2026

የረቡዕ የሀይል፣ትንቢታዊና ነፃ የመውጣት አገልግሎት የግንቦት ወር የመጀመሪያ ሳምንት የዕለቱ መልዕክት:

ዘፀ 9:1_6 ,14:10_13

"ይለቅላችኋል፣ትለቃላችሁ"

👉በሰው እጅ የተያዘ ተለቀቀ።

👉የፈርኦን ጨቋኝና አፋኝ መንፈስ

👉የፈርኦን መንፈስ ርቆ መሄድን የሚጠላ ነው እግዚአብሔር ገደብን አነሳ።

👉የሳኦል ቤት እየደከመ የዳዊት ቤት እየበረታ ሄደ።

👉እግዚአብሔርም ጊዜን ወሰነ በነገውም አደረገ።(ዘፀ.9:5_6)

👉ነገ የሚሆን ነገር አለ።

👉እግዚአብሔር በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣችኋል።

ነብይ ታምራት

የረቡዕ የሀይል፣ትንቢታዊና ነፃ የመውጣት አገልግሎት የሚያዚያ ወር የመጨረሻ ሳምንት የዕለቱ መልዕክት:      ዘፍጥረት 38:27_30     "ለምን ሰብረህ ወጣህ? (ፋሬስ)የሰውን አሰራር የ...
07/05/2026

የረቡዕ የሀይል፣ትንቢታዊና ነፃ የመውጣት አገልግሎት የሚያዚያ ወር የመጨረሻ ሳምንት የዕለቱ መልዕክት:

ዘፍጥረት 38:27_30

"ለምን ሰብረህ ወጣህ? (ፋሬስ)የሰውን አሰራር የቀየረ መለኮታዊ አደራረግ

Address

Gulele Fana Primary School
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gulele Addis Kidan Baptist Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share