Prophet Dinksiraw Waje / CH Ministry

Prophet Dinksiraw Waje / CH Ministry እንኳን ደህና መጣችሁ ሚሽነር ድንቅሥራው ዋጄ Page +251941569511 prayer line የጸሎት መስመር
GEW Ministry የወንጌል አግልግሎት ለመደገፍ 1000531197791 Commercial bank Ethiopia

25/07/2026
24/07/2026

እግዚአብሔር ባልጠበክ መንገድ ይገባኛል 🤞🥰

23/07/2026

እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤
ኢሳ 40:31

23/07/2026

እግዚአብሔር ሳይጎበኛችሁ አይቀርም፥
ዘጸ 13:19

22/07/2026

የተዘጉ በሮች ሁሉ ስከፈቱ አየሁ !!
ዛሬ ለሚያምን ሰው ይህናል

22/07/2026

ከቤትህ ጠል ይጠጣሉ፥ ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለህ።

መዝ 36:8

እግዚአብሔር ወሰን የማይገኝለትን ዕውቀት ይሰጥሃል 🤞 እግዚአብሔር ለሰሎሞን እጅግ አስደናቂ የሆነ ጥበብንና አስተዋይነትን እንዲሁም ወሰን የማይገኝለትን ዕውቀት ሰጠው፤1 ነገሥት 4:29
21/07/2026

እግዚአብሔር ወሰን የማይገኝለትን ዕውቀት ይሰጥሃል 🤞
እግዚአብሔር ለሰሎሞን እጅግ አስደናቂ የሆነ ጥበብንና አስተዋይነትን እንዲሁም ወሰን የማይገኝለትን ዕውቀት ሰጠው፤

1 ነገሥት 4:29

እግዚአብሔር በሕይወት ላይ የሚበልጥ ነገር ያደርጋል 🤞እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ኤፌሶን 3:20
21/07/2026

እግዚአብሔር በሕይወት ላይ የሚበልጥ ነገር ያደርጋል 🤞

እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥
ኤፌሶን 3:20

 #አላበቃምእግዚአብሔር እንደገና ልያደረገው ይችላል 🥺➡️እግዚአብሔር ተስፋ የቆረጠከው ነገር እንደገና ያድሳል➡️አበቃ ባልክበት እግዚአብሔር እንደገና ለምስጋና ያቆማል094 156 9511 pr...
18/07/2026

#አላበቃም
እግዚአብሔር እንደገና ልያደረገው ይችላል 🥺
➡️እግዚአብሔር ተስፋ የቆረጠከው ነገር እንደገና ያድሳል
➡️አበቃ ባልክበት እግዚአብሔር እንደገና ለምስጋና ያቆማል
094 156 9511 prayer line

18/07/2026

እግዚአብሔር እንደገና ልያደረገው ይችላል 🥺

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Dinksiraw Waje / CH Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Dinksiraw Waje / CH Ministry:

Shortcuts

Share