Glory of God TV / Prophet Zekariyas

Glory of God TV / Prophet Zekariyas ኢየሱስ የነፍስም የስጋም ፈውስ ነው‼️
➡️ Founded By Prophet Zekariyas Wondemu
➡️Spreading The True Gospel of Jesus Christ!

27/08/2026

"አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል ያደርጋል" ዕብ 1፡7 🔥

"እግዚአብሔር ቸር ነው በመከራ ጊዜም ጠንካራ መሸሸጊያ ነው" ትንቢተ ናሆም 1:7
27/08/2026

"እግዚአብሔር ቸር ነው በመከራ ጊዜም ጠንካራ መሸሸጊያ ነው"
ትንቢተ ናሆም 1:7

26/08/2026

በከባድ #ህመም ፈጽሞ ያለ ድጋፍ መንቀሳቀስ የማይችል ወንድም ሲጸለይለት በቅጽበት ተፈውሶ መሮጥ ጅመረ!!
🔥
‼️

"ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው ርኅራኄው አያልቅምና"ሰቆ ኤርምያስ 3:22-26
26/08/2026

"ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው ርኅራኄው አያልቅምና"
ሰቆ ኤርምያስ 3:22-26

 ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ። — መዝሙረ ዳዊት 118:17 ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መን...
25/08/2026

‼️

‼️
‼️
‼️
‼️
‼️
‼️
‼️
አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ። — መዝሙረ ዳዊት 118:17
ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? — 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:55
አየሁም፥ እነሆም፥ ሐመር ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው። — የዮሐንስ ራእይ 6:8
ሞትና ሲኦልም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣሉ። ይህም የእሳት ባሕር ሁለተኛው ሞት ነው። — የዮሐንስ ራእይ 20:14
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ፤ ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንበትም አለ። — መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 2:21

‼️

‼️
‼️
:_I_shall_not_die_but_live,_and_I_will_proclaim_the_works_of_the_Lord‼️
,_your_children,_and_your_health_is_now_overturned_in_the_name_of_Jesus‼️
‼️
,_and_those_who_were_paralyzed,_were_healed_immediately_and_were_able_to_walk_in_freedom‼️
‼️

I shall not die but live, and I will proclaim the works of the Lord. — Psalm 118:17

O death, where is your sting? O Hades, where is your victory? — 1 Corinthians 15:55

And I looked, and behold, a pale horse! And its rider's name was Death, and Hades followed him; and they were given authority over a fourth of the earth, to kill with sword and with famine and with pestilence and by wild beasts of the earth. — Revelation 6:8

Then Death and Hades were thrown into the lake of fire. This is the second death, the lake of fire. — Revelation 20:14

And the Lord said, "I have healed this water; from now on there shall be no more death or barrenness from it." — 2 Kings 2:21

‼️
‼️

 ‼️    ‼️   ‼️   ‼️   ‼️  ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።   የሉቃስ ...
24/08/2026

‼️



‼️


‼️


‼️

‼️

‼️
‼️
‼️
‼️
‼️
እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም። የሉቃስ ወንጌል 10:19
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ — የዮሐንስ ወንጌል 1:12
እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም። — የዮሐንስ ራእይ 12:11
‼️







‼️


‼️

,_the_hand_of_God_that_makes_you_trample_upon_serpents,_scorpions,_and_all_the_powers_of_darkness_has_been_revealed_upon_you‼️
,_but_you_yourselves_will_not_perish_in_any_way‼️
,_you_shall_trample_upon_the_heights_of_your_enemy‼️
,_you_have_overcome_any_power_of_darkness‼️
‼️
‼️

Behold, I have given you authority to trample on serpents and scorpions, and over all the power of the enemy, and nothing shall hurt you. — Luke 10:19

But to all who received Him, who believed in His name, He gave the right to become children of God — John 1:12

And they have conquered him by the blood of the Lamb and by the word of their testimony, for they loved not their lives even unto death. — Revelation 12:11

's_heights‼️

"ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና" 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥5"ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰ...
24/08/2026

"ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና" 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥5
"ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል"
‼️

ዛሬም " #የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም" ኢሳይያስ 59:1 !! ‼️
22/08/2026

ዛሬም " #የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም" ኢሳይያስ 59:1
!!

‼️

21/08/2026

ከልጅነቷ ጀምሮ ጆሮዋ አጥርቶ የማይሰማ እህት ሲጸለይላት በቅጽበት ጆሮዋ ተከፈተ
🔥

21/08/2026

"በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው" ኤፌሶን 3፡20

Address

Kera Gofacamp
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Glory of God TV / Prophet Zekariyas posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Glory of God TV / Prophet Zekariyas:

Shortcuts

Share

Category