ኤድን Tube

ኤድን Tube universal service

20/08/2023

👉 ይህንን አስተውላችኋል !!
👉 በእናንተ ዙሪያ ያሉ የትኛውም ስብስቦች የእናንተ የማንነት ጣዕምና ሽታ ውጤቶች ናቸው።ምን ማለት ነው ? አበባ ካለ ንብ አለ፤ቆሻሻ ካለ ደግሞ ዝንቦች አይጠፉም። ስለዚህም በዙሪያህ እና አጠገብህ የሚገኙ ነገሮች የአንተ እውነተኛ ማንነት ህያው ምስክሮች ናቸው።
👉 በምንጭና በኩሬ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ።የኩሬ ህልውና በጎርፍ ላይ የተመሠረተ( ከውጪ በሚመጣ አቅም ) ሲሆን ምንጭ ግን ከውስጥ በሚወጣ እና በመነጨ ቁጥር አብዝቶ በሚገለጥ ማንነት ላይ የቆመ ነው።የሚገርመው ምንጭም ሆነ ኩሬ ለመሆን የምርጫና የትጋት ጉዳይ ነው።
👉በአምባችን ላይ ቆመን በፍፁምነት የምንጠብቃቸው ተስፋዎቻችን መበጠር አለባቸው። ተሰፋ ሁልጊዜ መሠረቷ እውነት ላይ የፀና ነው። ተስፋነቱ ለእኛ እንጂ ለአድራጊው የፈፀመው ዘላለማዊ ሀቅ ነው። ያ ካልሆነ ግን ተስፋ ሳይሆን በእኛ ብርቱ ፍላጎት የተመሠረተ ምኞት ነው።

05/08/2023

"እግዚአብሔር ብቻ መልካም ነው"

Address

Tenawayano14@gmail. Com
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኤድን Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ኤድን Tube:

Share

Category