FGIC Family Lebu

FGIC Family Lebu ኤፌ 3:19 ''...እስከ እግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ደርሳችው ትሞሉ ዘንድ ።''

28/08/2026

ተለቋል!!!! ሊንኩን ኮሜንት ላይ ያገኙታል

🌻🔥 የአዲስ ዓመት ኮንፈረንስ 🔥🌻“እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት በምስጋና እንግባ!” 🙏✨📅 ቀን፦ ከነሀሴ 24 - ጳጉሜ 1፣ 2018 ዓ.ም.⛪ Fullness of God International Chu...
28/08/2026

🌻🔥 የአዲስ ዓመት ኮንፈረንስ 🔥🌻

“እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት በምስጋና እንግባ!” 🙏✨

📅 ቀን፦ ከነሀሴ 24 - ጳጉሜ 1፣ 2018 ዓ.ም.
⛪ Fullness of God International Church
🎤 በተለያዩ የጌታ አገልጋዮችና ዘማሪዎች
🎶 የምስጋና • የአምልኮ • የቃል • የጸሎት ጊዜ

አዲሱን ዓመት በእግዚአብሔር ፊት በመቆም፣ በምስጋናና በአምልኮ እንጀምር! ❤️‍🔥

እርስዎም ቤተሰብዎንና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ! 🙌

🌻 Fullness of God International Church 🌻
#አዲስዓመት #ኮንፈረንስ #ጳጉሜ24 #ምስጋና #አምልኮ #እግዚአብሔር

ተለቋል!!!! ሊንኩን ኮሜንት ላይ ያገኙታል   Talakmehert Chane
27/08/2026

ተለቋል!!!! ሊንኩን ኮሜንት ላይ ያገኙታል Talakmehert Chane

ድንቅ ምሽት - እሮብ , ነሀሴ 20 በ እግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ቤተክርስቲያን
27/08/2026

ድንቅ ምሽት - እሮብ , ነሀሴ 20 በ እግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ቤተክርስቲያን

26/08/2026

ሙሉውን በ FGIC Family Lebu ዩትዩብ ቻናል
ሀሙስ ምሽት ከ 1:30 ጀምሮ ይጠብቁ

26/08/2026

🔴Live የእሮብ ምሽት ፕሮግራም የቀጥታ ስርጭት || Wednesday Night Program live serviceየእግዚአብሔርፍፁምሙላት ዓለምአቀፍቤተክርስቲያን

26/08/2026

የ ነፃነት መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የምርቃት ስነስርዐት በ ግንባታ ላይ ባለው አዲሱ የአምልኮ ስፍራችን Talakmehert Chane

ዛሬ ነሃሴ 20 የ10 ቀን ፆም ፀሎታችን በክብር ይጀምራል ባለንበት ቦታ አብረን በመንፈስ እንፀልይ እንፁም የምንችል ሰዎች በመገኘት ከ3:00-6:30 አብረን እንሁን!!! ዛሬ ማታ ልዩ ምሽት...
26/08/2026

ዛሬ ነሃሴ 20 የ10 ቀን ፆም ፀሎታችን በክብር ይጀምራል ባለንበት ቦታ አብረን በመንፈስ እንፀልይ እንፁም የምንችል ሰዎች በመገኘት ከ3:00-6:30 አብረን እንሁን!!! ዛሬ ማታ ልዩ ምሽት ይኖረናል ተባረኩ መልካም የፆም ፀሎት ቀናት

ዛሬ እሮብ በ   የክብር ምሽት ከ 11:00 ጀምሮ
26/08/2026

ዛሬ እሮብ በ የክብር ምሽት ከ 11:00 ጀምሮ

Part 2 | የ ነፃነት መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የምርቃት ስነስርዐት በ ግንባታ ላይ ባለው አዲሱ የአምልኮ ስፍራችን
25/08/2026

Part 2 | የ ነፃነት መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የምርቃት ስነስርዐት በ ግንባታ ላይ ባለው አዲሱ የአምልኮ ስፍራችን

Address

Lebu Mebrat , Samuel Building
Addis Ababa

Telephone

+251924010160

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FGIC Family Lebu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to FGIC Family Lebu:

Shortcuts

Share