Crown Of Righteousness International Church

Crown Of Righteousness International Church This is crown of Righteousness International church page .

29/08/2026
ወንጌል የእግዚአብሔርን ፍቅርና የመዳን ተስፋ የሚያሳይ መልእክት ነው።በእምነት ክርስቶስን በመከተል እውነተኛ ሕይወትና ሰላም እናገኛለን።እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍ...
29/08/2026

ወንጌል የእግዚአብሔርን ፍቅርና የመዳን ተስፋ የሚያሳይ መልእክት ነው።
በእምነት ክርስቶስን በመከተል እውነተኛ ሕይወትና ሰላም እናገኛለን።

እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። — ማርቆስ 16:15

አርብ ጠዋት ፕሮግራም !CROWN OF RIGHTEOUSNESS INTERNATIONAL CHURCH
28/08/2026

አርብ ጠዋት ፕሮግራም !
CROWN OF RIGHTEOUSNESS INTERNATIONAL CHURCH

ረቡዕ ምሽት የነበረን ድንቅ የፀሎት እና የአምልኮ ፕሮግራም !አድራሻ:_ ጀሞ1/67 ዶሮ ተራ አጠገብ
27/08/2026

ረቡዕ ምሽት የነበረን ድንቅ የፀሎት እና የአምልኮ ፕሮግራም !
አድራሻ:_ ጀሞ1/67 ዶሮ ተራ አጠገብ

🔥 በሚሲና ከተማ የእግዚአብሔር ሀይል ተገልጧል 🔥     ከብዙዎች ህይወት ላይ የበሽታ ቀንበር ተሰበረ 🔥     መንፈስ ቅዱስ በልዩ የመገለጥ ቃል መፅናናትን አደረገ ክብር ለእየሱስ ይሁንለት...
25/08/2026

🔥 በሚሲና ከተማ የእግዚአብሔር ሀይል ተገልጧል 🔥
ከብዙዎች ህይወት ላይ የበሽታ ቀንበር ተሰበረ 🔥
መንፈስ ቅዱስ በልዩ የመገለጥ ቃል መፅናናትን አደረገ ክብር ለእየሱስ ይሁንለት🔥🇪🇹🇪🇷🇿🇦🌿🌿🌿 ይቀጥላል

ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ — 1 ተሰሎንቄ 5:16እሁድ የነበረን ድንቅ ጊዜ !ልዩ የምስጋና ኮንፍራንስ !!እሁድ ማለዳ የአምልኮ  ፕሮግራምCrown of righteousness internationa...
23/08/2026

ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ — 1 ተሰሎንቄ 5:16
እሁድ የነበረን ድንቅ ጊዜ !

ልዩ የምስጋና ኮንፍራንስ !!እሁድ ማለዳ የአምልኮ ፕሮግራም
Crown of righteousness international church
አድራሻ:- ጀሞ 1/67 ዶሮ ተራ አጠገብ

የቤተክርስትያን ቋሚ ፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ጠዋት ከ 4:30 ጀምሮ
ረቡዕ ከ 11:00 ጀምሮ
አርብ ከ 4:00 ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ:- +251912986682

ትንቢተ ሐጌ 2:4-5 ••••••••••⁴ አሁን ግን፥ ዘሩባቤል ሆይ፥ በርታ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ታላቁም ካህን የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ሆይ፥ በርታ፥ እናንተም የአገሩ ሕዝብ ሆይ፥ በርቱና ሥሩ...
21/08/2026

ትንቢተ ሐጌ 2:4-5
••••••••••
⁴ አሁን ግን፥ ዘሩባቤል ሆይ፥ በርታ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ታላቁም ካህን የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ሆይ፥ በርታ፥ እናንተም የአገሩ ሕዝብ ሆይ፥ በርቱና ሥሩ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁵ መንፈሴም በመካከላችሁ ይኖራልና አትፍሩ።

እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው። — መዝሙር 18:2
20/08/2026

እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው። — መዝሙር 18:2

Address

Jemo1/67 ዶሮ ተራ አጠገብ
Addis Ababa

Telephone

+251947225416

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Crown Of Righteousness International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Crown Of Righteousness International Church:

Shortcuts

Share