Pastor Yared Tesfaye

Pastor Yared Tesfaye ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ የ ፓስተር ያሬድ የ አግልግሎት የ face book page ሲሆን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

https://youtu.be/AyESBPemr-E?si=qZd-6GWSGgbLMwI8ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህንን አዲሱን ዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ በድሮው ለይ መስራት አልቻልኩም  pleas...
24/04/2026

https://youtu.be/AyESBPemr-E?si=qZd-6GWSGgbLMwI8
ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህንን አዲሱን ዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ በድሮው ለይ መስራት አልቻልኩም pleas subscribe share በማድረግ ከጎኔ ቁሙ ጌታ ይባርካቹ ይዋጉኛል ግን አያሸንፋኝም።

3 likes, 1 comment. " Yared Tesfaye መዝሙር 3:5 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።"

11/04/2026

🛑ይወደኛል🛑 ዮሐንስ 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

10/04/2026
ዘፍጥረት 49:22 “ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ ነው፥ በምንጭ አጠገብ የሚያፈራ የፍሬ ዛፍ፤ አረጎቹ በቅጥር ላይ ያድጋሉ።ዘፍጥረት 49:23 ቀስተኞች አስቸገሩት፥ ነደፉትም፥ ተቃወሙትም፤ዘፍጥረት ...
09/04/2026

ዘፍጥረት 49:22 “ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ ነው፥ በምንጭ አጠገብ የሚያፈራ የፍሬ ዛፍ፤ አረጎቹ በቅጥር ላይ ያድጋሉ።

ዘፍጥረት 49:23 ቀስተኞች አስቸገሩት፥ ነደፉትም፥ ተቃወሙትም፤

ዘፍጥረት 49:24 ነገር ግን ቀስቱ እንደ ጸና ቀረ፤ የእጆቹም ክንድ በያዕቆብ አምላክ እጅ በረታ፥ በዚያው በጠባቂው በእስራኤል ዓምድ፥

21/03/2026

ፀሎት አስፈላጊ ነው /በመፀለይ ነገራችንን በህይወት ማኖር እየቻልን ባለመፀለይ ....

17/03/2026


1 ነገሥት 19:7 የእግዚአብሔር መልአክ ደግሞ ሁለተኛ ጊዜ መጥቶ ዳሰሰውና፡— የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ፡ አለው።

ማርቆስ 9:23 ኢየሱስም፡— “ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡” አለው።
17/03/2026

ማርቆስ 9:23 ኢየሱስም፡— “ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡” አለው።

መዝሙር 23:4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
13/03/2026

መዝሙር 23:4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።

21/01/2026

ድንቅ አምልኮ ከ ዘማሪት ጄሪ ጋር
ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኛሉ።

ዳንኤል 6:22 በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም፡” አለው።
20/01/2026

ዳንኤል 6:22 በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም፡” አለው።

Address

Addis Ababa
29177

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Yared Tesfaye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share