The Anointed Word of God-DMV

The Anointed Word of God-DMV Luke 1:77 : “You will tell his people how to find salvation through forgiveness of their sins.”

01/22/2026
01/18/2026

በአዲሰ አበባ ቦሌ ጎተራ እንዲሁም ኩየራ ከሀገር ዉጪ ዋሸንግተን ዲሲ ያላችሁ በመላዉ ዓለም በተለያየ ቦታ በሰራም በኑሮም ምክንያት የላችሁ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል ቤተክርስቲያን አገልጋዩች አባላት እና የራዕይ ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ26ተኛ ዓመት የምሰረታ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።

01/17/2026

#ነገ በ3:00 ሰአት በባለፉት ዘመናት ለቃልኪዳኑ የታመነውን አምላክ በአንድነት እናመልካለን።
የ26ኛ አመት የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን የምስረታ ክብረ በዓል በአንድነት እንድናከብር የፍቅር ጥሪ እናደርግላቹሀለን። በተለያየ ዘመን በዚች ቤተክርስቲያን የዳናቹሁ ያገለገላቹሁ የተማራቹሁ ኑ በአንድነት ኪዳኑን ጠባቂ ታማኙን አምላክ እናክብረው።
መቅረት አይታሰብም።
#ማሳሰቢያ
ነገ ከሰአት መንገድ ስለሚዘጋ በሰአታችን መድረስ በሰአታችን እንድንጨርስ ስለሚረዳን በሰአታችን እንገኝ

01/13/2026

የፊታችን እሁድ የቤተክርሰቲያናችንን 26ኛ ዓመት የምሰረታ በዓል በዋሸንግተን ዲሲ አጥቢያ ይከበራል በዚህ አካባቢ ያላችሁ እና የምትችሉ በሙሉ ተገኝታችሁ አብረን እንድናከብር ተጋብዛችዋል::

12/23/2025

የአዲሰ ዓመት ዋዜማ ልዬ የምስጋና ምሽት ይኖረናል በዕለቱ ስለተገዛው ቦታ እናመስግናለን እንዴት እግዚአብሔር ይህን ቦታ አሳልፎ እንደስጠን የምስክርነት ጊዜ ይኖረናል የጌታእራት እንወስዳለን እንዲሁም የሻይ እና የቡና ጊዜ ይኖረናል በዲ ኤም ቪ አካባቢ የምትገኙ በእንግድነት የመጣችሁ ሁሉ በዚህ የደስታ የምስጋና ምሽት ላይ ተገኝታችሁ አብራችሁን እንድታመስግኑ ተጋብዛችዋል:: ሼር ሼር ሁላችንም

12/19/2025
12/08/2025
12/01/2025

Anointed Word Of God Church DMV Live Stream

Address

4917 Georgia Avenue NW
Washington D.C., DC
20011

Opening Hours

Thursday 7pm - 9pm
Sunday 11am - 1:30pm

Telephone

+12024598742

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Anointed Word of God-DMV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share