Pastor Miki Wondimu/ሚኪ ወንድሙ/

Pastor Miki Wondimu/ሚኪ ወንድሙ/ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Miki Wondimu/ሚኪ ወንድሙ/, Religious organisation, 4917 Georgia Avenue, Washington D.C., DC.

ዘወትር ዓርብ ቂሚ ፕሮግራም 4917 Georgia ave nw ከ5pm-9pm በዋሸንግተን ዲሲ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርሰቲያን።
09/15/2026

ዘወትር ዓርብ ቂሚ ፕሮግራም 4917 Georgia ave nw ከ5pm-9pm በዋሸንግተን ዲሲ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርሰቲያን።

እሁድ እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጠን አመሰግኑልን።
09/15/2026

እሁድ እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጠን አመሰግኑልን።

09/14/2026

የትናንት እሁድ የአንድነት ጊዜ ዋሸንግተን ዲሲ የተቀባ

09/14/2026
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ​በዋሽንግተን ዲሲ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ የምትገኙ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክ...
09/10/2026

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
​በዋሽንግተን ዲሲ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ የምትገኙ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን እና የጎተራ አጥቢያ፣ የኩየራ አጥቢያ እንዲሁም በየቦታው ያላችሁ የወንጌል ማህበራተኞቻችን፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት ከእኛ ጋር የምትሠሩ፣ ክርስቶስን በማመን የመንግሥቱ ተካፋይ የሆናችሁ ወንድሞችና እህቶች እንዲሁም ምዕመናን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር ይህን አዲስ ዓመት የበረከት፣ የጤና፣ የሰላምና የመንፈሳዊ እድገት ዓመት ያድርግልን። አሜን!

Address

4917 Georgia Avenue
Washington D.C., DC
20011

Telephone

+12024598742

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Miki Wondimu/ሚኪ ወንድሙ/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share