Arbaminch Highland Kale Hiwot Church

Arbaminch Highland Kale Hiwot Church Welcome to our Official Facebook 🎶 Mezmur | 📖 Devotions | 🙏 Fellowship | 🛐 Prayers | 📢 Stay Connected and Inspired

  ታላቅ የጉዳና ላይ ሩጫ በአርባምንጭና አከባቢዋ ህብረት ወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ የተዘጋጀ ሰኔ 6 ሁላችንም ጋሞ አደባባይ እንገናኝ።ወንጌል ለሁሉም
31/05/2026

ታላቅ የጉዳና ላይ ሩጫ
በአርባምንጭና አከባቢዋ ህብረት ወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ የተዘጋጀ
ሰኔ 6 ሁላችንም ጋሞ አደባባይ እንገናኝ።
ወንጌል ለሁሉም

28/05/2026


የዮሐንስ ወንጌል 1:1-2 (NASV)
••••••••••
¹ በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
² እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ።

በሁሉም ደረጃ ላሉ የቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መሪዎችና ምዕመናን በሙሉ:-ጉዳዩ፡- በዘመናችን የ "ሐዋሪያትና ነቢያት'' እንቅስቃሴ ላይ የቤተክርስቲያናችንን አቋም ማሳወቅ ይሆናል.!
26/05/2026

በሁሉም ደረጃ ላሉ የቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መሪዎችና ምዕመናን በሙሉ:-

ጉዳዩ፡- በዘመናችን የ "ሐዋሪያትና ነቢያት'' እንቅስቃሴ ላይ የቤተክርስቲያናችንን አቋም ማሳወቅ ይሆናል.!

እነሆ በገጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰኔ 6 የሚካሄደው "ወንጌል ለሁሉም" ታላቁ ሩጫ እየደረሰ ይገኛል ስለዚህ ሁላችንም ለሩጫው የተዘጋጀውን ቲሸርት 👕 እንድትገዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
24/05/2026

እነሆ በገጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰኔ 6 የሚካሄደው "ወንጌል ለሁሉም" ታላቁ ሩጫ እየደረሰ ይገኛል ስለዚህ ሁላችንም ለሩጫው የተዘጋጀውን ቲሸርት 👕 እንድትገዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።

እጅግ የተወደደው ቀን  ......
10/05/2026

እጅግ የተወደደው ቀን
......

ኤፌሶን 2:9-10 NASV[9] ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤ [10] ምክንያቱም፣ እግዚአብሔር አስቀድሞ እንድንመላለስባቸው ያዘጋጀልንን መልካም የሆኑትን ሥራዎች እንድንሠራ በክርስቶስ ኢ...
08/05/2026

ኤፌሶን 2:9-10 NASV
[9] ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤ [10] ምክንያቱም፣ እግዚአብሔር አስቀድሞ እንድንመላለስባቸው ያዘጋጀልንን መልካም የሆኑትን ሥራዎች እንድንሠራ በክርስቶስ ኢየሱስ የተፈጠርን የእግዚአብሔር እጅ ሥራዎች ነን።

ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤ ምክንያቱም፣ እግዚአብሔር አስቀድሞ እንድንመላለስባቸው ያዘጋጀልንን መልካም የሆኑትን ሥራዎች እንድንሠራ በክርስቶስ ኢየሱስ የተፈጠርን የእግዚ.....

አርባምንጭ ኃይላንድ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ።እግዚአብሔር ረድቶን ያለፈውን ስምንት ወር በብዙ ብርታትና ድካም የ...
07/05/2026

አርባምንጭ ኃይላንድ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ።
እግዚአብሔር ረድቶን ያለፈውን ስምንት ወር በብዙ ብርታትና ድካም የገላትያ ስዎች መጽሐፍ አብረን ስናጠና ቆይተን ባለፈው መጨረሳችን ይታወቃል። ስለዚህ የፊታችን ዕሁድ ግንቦት 2, 2018 የምህረት አመት ከሰዓት ከ10:00 ጀምሮ ደግሞ የዮሐንስ ወንጌልን ማጥናት እንጀምራለን። ስለሆነም የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች እንዲሁም የጌታን ቃል መማርና ማጥናት የምትወዱ ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ የከበረ ጥሪያችንን እንቀርባለን።

📍 ኤልሻዳይ ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ
⏳ 10:00 LT

07/05/2026

1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥
²-³ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።

በአርባምንጭ ኃይላንድ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በቀን 26/08/2018 የምህረት ዓመት"መንፈስ ቅዱስ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ልዩ የአምልኮ ምሽት በምስልእግዘብሔር እጅግ በጣም የተወደደና ...
06/05/2026

በአርባምንጭ ኃይላንድ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
በቀን 26/08/2018 የምህረት ዓመት
"መንፈስ ቅዱስ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ልዩ የአምልኮ ምሽት በምስል
እግዘብሔር እጅግ በጣም የተወደደና በጣም መልካም ጊዜ ሰቶናል። እግዚአብሔርን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ከቅርብም ከሩቅም ከኛ ጋር ለማምለክና ሕብረት ለማድረግ የመጣችሁ ወንድምና እህቶች ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።


📢 Follow Us On

🟧Facebook
🔗https://www.facebook.com/amhkhc

🟧Telegram
🔗 https://t.me/amhkhc

🟧Tiktok
🔗https://tiktok.com/

🟧YouTube
🔗 www.youtube.com/

Address

Arbaminch
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arbaminch Highland Kale Hiwot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share