Kairos Gospel Ethiopia

Kairos Gospel Ethiopia TRANSMITING GOSPEL MESSAGES

በቁንጫ ጭንቅላት የማናስበው የሰው ጭንቅላት ስለተሰጠን ነው።
25/10/2024

በቁንጫ ጭንቅላት የማናስበው የሰው ጭንቅላት ስለተሰጠን ነው።

21/05/2024

KAIROS CHURCH INTERDENOMINATNAL MOBIL- +251913246771 ARBAMINCH ETHIOPIA FOR MORE INFO- [email protected]

ተከታታይ ትምህርት
02/05/2024

ተከታታይ ትምህርት

KAIROS CHURCH INTERDENOMINATNAL MOBIL- +251913246771 ARBAMINCH ETHIOPIA FOR MORE INFO- [email protected]

ያለንበት ዘመን 5ቱ ነጥቦች
02/05/2024

ያለንበት ዘመን 5ቱ ነጥቦች

KAIROS CHURCH INTERDENOMINATNAL MOBIL- +251913246771 ARBAMINCH ETHIOPIA FOR MORE INFO- [email protected]

የዜጊነታችን ግዴታ 8ቱ ነጥቦች
02/05/2024

የዜጊነታችን ግዴታ 8ቱ ነጥቦች

የዜጊነታችን ግዴታ By Darge Menza/campus pastor

የሚቀርቡ ትምህርቶችን ለመከታተል።
02/05/2024

የሚቀርቡ ትምህርቶችን ለመከታተል።

19/01/2024
ይህ የጸሎት መጽሐፍ ህትመት ላይ እንዳለ ለብዙዎች በየመድረኮቹ ስናገር ቆይቻለሁኝ፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ከአንድ ወር በፊት ከማተሚያው መጥቷል፡፡በአንድ ጨዋታ ውጤታማ ለመሆን ሁለት ርዕሰ...
02/01/2024

ይህ የጸሎት መጽሐፍ ህትመት ላይ እንዳለ ለብዙዎች በየመድረኮቹ ስናገር ቆይቻለሁኝ፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ከአንድ ወር በፊት ከማተሚያው መጥቷል፡፡በአንድ ጨዋታ ውጤታማ ለመሆን ሁለት ርዕሰ ጉዳዮች እጅግ ወሳኝ ናቸው። አንደኛው የጨወታውን ሕግና መመሪያ ጠንቅቆ ማወቅ ሲሆን ሁለተኛው ጨወታውን ከሙሉ ልብ በሃይል መጫወትን ይጠይቃል። የጸሎትን መመሪያ አውቀው ተግባሩንም በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘቱ መሰረት የሚፈጽሙ ወይም የሚፀልዩ ሰዎች ለቤተ ክርስቲያን መሻገርም ሆነ ለመናፍስቱ ዓለም መፍረክረክ ግንባር ቀደም አርበኞች ይሆናሉ፡፡ "ውጤታማ ጸሎት" መጽሐፍ የጸሎትን ውጤት በዘመኑ ቤተክርስቲያን እስክናይ ተጋዳይ እንድንሆን የክርስቲያን ያለህ ጥሪውን ያቀርባል። በመሆኑም መጽሐፉ እኔ ጋር ስላለ በ0913246771 በመደወል ገዝቶ መጠቀም ይቻላል፡፡

Address

Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kairos Gospel Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share