Zayse Wozeka K/H/Church

Zayse Wozeka K/H/Church “ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ።”
— 2 ዜና 29፥11

20/08/2026

ሰላም ሰላም ቅዱሳን እንዴት እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በቀን    #በተማሪዎች ልዩ   ፕሮግራም  ተዘጋጅቷል ::መታቹ የበረከቱ ተከፋይ እንድትሆኑ
20/08/2026

ሰላም ሰላም ቅዱሳን እንዴት እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
በቀን #በተማሪዎች ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ::
መታቹ የበረከቱ ተከፋይ እንድትሆኑ

19/08/2026


የtiktock accountችንን እያደረጋችሁ ከእኛ ጋር ጌታን አገልግሉ::
tiktok.com/

ለሦስት ወራት ተከታታይ የዛይስቴ(ዘይሴኛ) ቋንቋን ሰልጥነው ለጨረሱት ምረቃን አስመልክቶ ታላቅ ድንቅ ግዘ ነበርን ጌታ ይመስገን ከተለያዩ ስፍራ ተጋብዘው የመጡትን ክቡር እንግዶቻችን ከልብ እ...
16/08/2026

ለሦስት ወራት ተከታታይ የዛይስቴ(ዘይሴኛ) ቋንቋን ሰልጥነው ለጨረሱት ምረቃን አስመልክቶ ታላቅ ድንቅ ግዘ ነበርን ጌታ ይመስገን ከተለያዩ ስፍራ ተጋብዘው የመጡትን ክቡር እንግዶቻችን ከልብ እናመሰግናል!!
በዕለቱ የተገለገልን መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ዮሐ,ወንጌል 6^21_43
#ኢየሱስ #የሕይወት #እንጀራነው ::

“ #የወጣቶች ፕሮግራም!! #የአብርሐም መጠራትእግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።”  — ዘፍጥረት 12፥1
14/08/2026

“ #የወጣቶች ፕሮግራም!!
#የአብርሐም መጠራት
እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።”
— ዘፍጥረት 12፥1

“         # #የዕለቱ ርዕስ በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤”  — 2ኛ ቆሮ 4፥8
13/08/2026

“ # #የዕለቱ ርዕስ
በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤”
— 2ኛ ቆሮ 4፥8

5-12-2018 E.C..... ዕርስ  #በዘገይም  #በእርግጥ  #ይመጣልና  #ታገሠው!! “ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ...
11/08/2026

5-12-2018 E.C..... ዕርስ #በዘገይም #በእርግጥ #ይመጣልና #ታገሠው!!
“ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ እርሱ አይዘገይም።”
— ዕንባቆም 2፥3

30/07/2026

የጫሞ ቃለ ሕይወት አጥቢያ ቤተክርስቲያናት ኅብረት ተግባራዊ ሥነ-መለኮት ኮሌጅን ልዩ የሚያደርጉ 10 ነገሮች፣

1/ ኮሌጁ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ ሕንጻና የትምህርት መሣሪያዎች የተሟላ መሆኑ፣

2/ ስመጥር የነገረ-መለኮት መምህራን የሚያስተምሩበት መሆኑ፣

3/ ተማሪዎችን ከወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት በመቀበል አስተምሮ ስለሚያበቃና ፍሬያማ አገልጋዮችን ስለሚያፈራ፣

4/ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ሥነ መለኮት መምሪያ የአማርኛ መ/ቅ/ት/ቤቶች ማስተባበሪያ ቢሮ ዕውቅና ከመሰጠቱም በላይ 1ኛ ደረጃ የተሰጠው መሆኑ፣

5/ ተግባራዊ የማስተማር ዘዴን የሚጠቀም ሲሆን ለምረቃ መብቃት አጥቢያዊ እና የመስክ አገልግሎት ግምገማ የሚቀርብ መሆኑ፣

6/ ተማሪዎችና ስታፍ ሳምንታዊና ወራዊ የጾም ጸሎቶችን በተራሮችም ጭምር የሚያደርጉበት አገልግሎት መሰጠቱ፣

7/ የጸጋ ሥጦታዎችን በሙላት የሚቀበልና የሚገለገልበት መሆኑ፣

8/ ኮሌጁ የሥራ ሥነ ምግባር የሚተገብርበት የከተማ ግብርና ያለው መሆኑ፣

9/ ተማሪዎች ተመልሰው በሚያገለግሉበት ሁሉንም በሚያግባባ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ከመሰጠቱም በላይ የ14 ዓመታት ልምዱን በመጠቀም የአማርኛ ዲግሪ ከፍቶ ማስተማር መጀመሩ፣

10/ ነገረ-መለኮትን በአማርኛ ቋንቋ እስከ 3ኛ ዲግሪ ለማስተማር አቅዶ በመጀመሩ በሀገርቱ ከባዕድ ቋንቋ ጥገኝነት የትምህርት ሥርዓቱን በማላቀቅ ከፈር-ቀዳጆች አንዱ ስለሆነ ባለፉት ዓመታት በተማሪዎች ተመራጭ አድርጎታል።

ለሥራው ባለቤት እግዚአብሔር ክብር ይሁን!

Address

Zayse Wozeka
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zayse Wozeka K/H/Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share