Gospel Light International Church Aware

Gospel Light International Church Aware ይህ የወንጌል ብርሃን ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን አዋሬ አጥቢያ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ነው።

This is the official page of Gospel Light International Church Aware Branch.

18/06/2026

ባለ ርስት ናችሁ!

የጌታ ፀጋና ሰለም ይብዛላችሁ!ከፊታችን አርብ ሰኔ 12 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያናችን ከተወደደው ዶ/ር ሌዊ ጋር “ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት” በሚል ርዕስ የዮሐንስ ራእይን...
17/06/2026

የጌታ ፀጋና ሰለም ይብዛላችሁ!

ከፊታችን አርብ ሰኔ 12 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያናችን ከተወደደው ዶ/ር ሌዊ ጋር “ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት” በሚል ርዕስ የዮሐንስ ራእይን ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን። ዘወትር አርብ ከ11:30 ጀምሮ በመገኘት እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን!

https://youtu.be/bzPnj3JR_14?si=fmv8ZDvJpi0NQu4n
16/06/2026

https://youtu.be/bzPnj3JR_14?si=fmv8ZDvJpi0NQu4n

ሰው ለመከራ አልተፈጠረም! እግዚአብሔር በዘላለማዊ እቅዱ መሰረት በሦስት ምክንያቶች ሰውን እንደፈጠረ ማየት...

የዛሬው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራማችን!!!
14/06/2026

የዛሬው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራማችን!!!

14/06/2026

"ተንኮለኛ ሰው፣ ሰው ሁሉ ተንኮለኛ ይመስለዋል!" ዶ/ር አብርሃም
#ወንጌል

የዛሬ የአምልኮ ምሽት ፕሮግራም
12/06/2026

የዛሬ የአምልኮ ምሽት ፕሮግራም

11/06/2026

ሰማይ ስንሄድ እሱን ስናየው በማይጠፋው ጽድቅ በሞላበት ርስጥ ውስጥ ስንሆን፣ እንዴት? ለምን? እንላለን!
ምሬህ ነው!

የአምልኮ ምሽት፡ ኑ አብረን እናምልክ!!!!📅 ቀን: አርብ ሰኔ 5⏰ ሰዓት: 11:30 - 2:00📍 ቦታ: አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን
09/06/2026

የአምልኮ ምሽት፡ ኑ አብረን እናምልክ!!!!

📅 ቀን: አርብ ሰኔ 5

⏰ ሰዓት: 11:30 - 2:00

📍 ቦታ: አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን

Address

Addis Ababa, Aware Next To Yeka Woreda 06
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Tuesday 08:00 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30
Sunday 08:30 - 17:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Light International Church Aware posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category