El-Shaddai International Ethiopian Church

El-Shaddai International Ethiopian Church EL-SHADDAI INTERNATIONAL CHURCH WE LOVE JESUS!

https://gofund.me/c23cd9196
06/11/2026

https://gofund.me/c23cd9196

For the past 16 years, our church has faithfully served our community through worship,… mekuriachew kassa needs your support for Mortgage and Ministry Support

ኑ ሕያው እግዚአብሔርን አብረውን ያምልኩ!
06/04/2026

ኑ ሕያው እግዚአብሔርን አብረውን ያምልኩ!

You are invited
05/31/2026

You are invited

የምስጋና መልዕክትበወንድማችን ናኦል ገመዳ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት በከባድ ሀዘንና በልብ ስብራት ውስጥ በነበርንበት ጊዜ፣ ከሜይ 15 ጀምሮ ከጎናችን በመቆም በተለያዩ መንገዶች ያሳያችሁን ...
05/24/2026

የምስጋና መልዕክት

በወንድማችን ናኦል ገመዳ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት በከባድ ሀዘንና በልብ ስብራት ውስጥ በነበርንበት ጊዜ፣ ከሜይ 15 ጀምሮ ከጎናችን በመቆም በተለያዩ መንገዶች ያሳያችሁን ፍቅር፣ ድጋፍ፣ ፀሎትና መፅናናት ከልብ እናመሰግናለን።

በፀሎት ያሰባችሁን፣ ወደ ቤታችንና ወደ ቤተ ክርስቲያን መጥታችሁ ከእኛ ጋር ያለቀሳችሁን፣ በማፅናናት ቃል ያበረታታችሁን፣ እንዲሁም በገንዘብና በተለያዩ እርዳታዎች የደገፋችሁን ሁሉ ፈጽሞ አንረሳውም። በዚህ የሀዘን ጊዜ ከጎናችን መቆማችሁ የክርስቶስን እውነተኛ ፍቅር በተግባር አሳይቶናል።

በተለይም ባለቤቱን እህታችንን ሌንሳን በፀሎት፣ በማፅናናት ቃልና በልዩ ልዩ ድጋፎች ስላበረታታችሁልን ከልብ እናመሰግናለን።

ዛሬ ወንድማችንን በሕብረት ሆነን ሸኝተናል። እህታችንም ሌንሳ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ዝግጅት ስለምታደርግ፣ ከዛሬ ጀምሮ አትቀመጥም። በቀጣይም በፀሎታችሁ እንድታስቧት በትህትና እንጠይቃለን።

ፈጣሪ በህይወታችሁ ሰላሙን ያብዛ፣ ቤታችሁን በበረከት ይሙላ፣ በዘመናችሁም ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን፤ ከክፉ ነገርም ሁሉ ይጠብቃችሁ።

በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን!

ከናኦል ገመዳ ቤተሰብ
እና
ከኤልሻዳይ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን – ካንሳስ

የናዖል ገመዳ ወዳጅና ቤተሰቦች የናኦልን ህልፈት ስናሳውቅ ጥልቅ ኃዘን እየተሰማን ነው:: ናዖል አርብ ሜይ 15 ማታ ከስራ መጥቶ … Dawit Erena needs your support for Support for Naol’s Family After Tragedy

Mark your calendar and share
05/19/2026

Mark your calendar and share

https://gofund.me/919e3933a
05/19/2026

https://gofund.me/919e3933a

የናዖል ገመዳ ወዳጅና ቤተሰቦች የናኦልን ህልፈት ስናሳውቅ ጥልቅ ኃዘን እየተሰማን ነው:: ናዖል አርብ ሜይ 15 ማታ ከስራ መጥቶ … Dawit Erena needs your support for Support for Naol’s Family After Tragedy

05/19/2026

Address

13622 W 62nd Street
Shawnee, KS
66216

Opening Hours

Monday 9am - 6pm
Tuesday 9am - 6pm
Wednesday 9am - 6pm
Thursday 9am - 6pm
Friday 9am - 9pm
Saturday 9am - 6pm
Sunday 9am - 3pm

Telephone

+19134899546

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when El-Shaddai International Ethiopian Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to El-Shaddai International Ethiopian Church:

Share

Category