ቃል ቲዩብ Living word

ቃል ቲዩብ Living word የወንጌል አማኞች እዉነተኛ መልክት ብቻ የሚተላለፍበት ገፅ

ማክሰኞ ምሽት በድሬዳዋ ህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን
26/08/2026

ማክሰኞ ምሽት በድሬዳዋ ህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን

coming soon
26/08/2026

coming soon

Living word Church kids
25/08/2026

Living word Church kids

ባለራዕይ ትዉልድ 10 በታላቅ ክብር ተጠናቀቀዉድ የባለራዕይ ትዉልድ ቤተሰቦች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ   ፊት ለፊት Face to Face በሚል ለ10ኛ ጊዜ ተዘጋጅቶ በህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን...
24/08/2026

ባለራዕይ ትዉልድ 10 በታላቅ ክብር ተጠናቀቀ
ዉድ የባለራዕይ ትዉልድ ቤተሰቦች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ ፊት ለፊት Face to Face በሚል ለ10ኛ ጊዜ ተዘጋጅቶ በህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን በድሬዳዋ እና አካባቢዉ ላሉ ሰዎች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ዛሬ በታላቅ የእግዚአብሔር መገኘት ተጠናቋል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ የረዳን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በመቀጠል ለዚህ ፕሮግራም መሳካት አብራችሁ የደከማችሁ የህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን መሪዎች ተባረኩ 🙏
ከተለያዩ አብያተክርስቲያናት የተዉጣጣችሁ አምልኮ መሪዎች የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች እጅግ አድርጌ አመሰግናለዉ 🙏

ገንዘባችሁንና ጉልበታችሁን ሁለንተናችሁን ሁል ጊዜ ለበጎ ስራ የማትሰስቱት የህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን አገልጋዮች እና አባላት ሁሌ በእናንተ እንደኮራዉ ደስ ብሎኝ አገልግሎቴን የምሬት ሳይሆን የእረፍት ቦታ ስላደረጋችሁልኝ አመሰግናለዉ Thank you and I love you all 🙏😍

ፕሮግራሞቹን በጥራት ፎቶ በማንሳት ቪዲዮውን በመቅረፅ እነዚህን ሁሉ ቀናት የራሳችሁን ስራ በመተዉ በነፃ ያላችሁን ሙያ ከነሙሉ እቃችሁ ለዚህ አገልግሎት የሰጣችሁ በጣም አድርጌ አመሰግናለዉ በእግዚአብሔር መንግስት ስራ ዉስጥ ለልዩነት ቦታ እንደሌላችሁ አሳይታችዃል ተባረኩልኝ 🙏

የድሬዳዋ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ዋና ፀሀፊ ወዳጄ ሚኪ እና የስራ አስፈፃሚ አባላት አብራችሁን በሁሉ አቅጣጫ ስለቆማችሁ ተባረኩ 🙏

ነብይ ተኬ 🙏ነብይ ኢዮቤ 🙏ነብይ አብዲ
🙏 አገልጋይ ተሼ 🙏ቄስ አበበ አብራችሁን ስለነበራችሁ ለእግዚአብሔር መንግስት ስራ ስላላችሁ ቀና ልብ አመሰግናለዉ ተባረኩልኝ

ድሬዳዋ ያላችሁ የቤተክርስቲያን መሪዎች ፖስተሮች አገልጋዮች እንዲሁም የወጣቶች ወላጆች ልጆቻችሁ የት ምን መማር እንዳለባቸዉ ስለምታዉቁ ይህን ፕሮግራም እንደራሳችሁ በመዉሰድ በሁሉ ነገር ስላገዛችሁን የልጆቻችሁ ህይወት እንዲለወጥ ባለራዕይና ለቤተክርስቲያን በረከት እንዲሆኑ የሚያስችላቸዉን ትምህርት እንዲማሩ ስላበረታታችሁ አንዳንዶቻችሁ በገንዘብ ጭምር ስለደገፍችሁ በጣም አመሰግናለዉ ተባረኩ 🙏

እናንተ የቤተክርስቲያን ተስፍ የሆናችሁ ጀግና ወጣቶች ምንም ነገር ሳይዛችሁ ከልዩነት በላይ ሆናችሁ በመመዝገብ እና
በመማር መልካምን ነገር መርጣችሁ ተጠቅማችዃልና እኮራባችዃለዉ ደግሞም ባለራዕይ መሆናችሁን አሳይታችዃልና ተባረኩ እወዳችዃለዉ 🙏
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን
ፖሊስ ኮሚሽንን
ፍትህ ቢሮን
ስፓርት ኮሚሽን
አመሰግናለዉ ሁላችንም እወዳችዃለዉ
ተባረኩ
ፓስተር ምስክር አበበ
የኢትዮጵያ ህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ
share shareሼር በማድረግ ተባበሩኝ

24/08/2026
24/08/2026

ኢየሱስ ያድናል
ድ ሬ ዳ ዋ

የእሁድ ጠዋት የአምልኮ ፕሮግራም ከድሬዳዋ ህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን
24/08/2026

የእሁድ ጠዋት የአምልኮ ፕሮግራም ከድሬዳዋ ህያዉ ቃል ቤተክርስቲያን

በክብር ተጠናቀቀ
23/08/2026

በክብር ተጠናቀቀ

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቃል ቲዩብ Living word posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share