Dire Dawa Islamic Affairs Council

Dire Dawa Islamic Affairs Council managing and serving all islamic issue concernig the islam society of dire dawa city

Manni Marii Dhimma Islaama Magaalaa Dire Dawa Leenjii Giddugalummaa Da'awaa irrattii Lenjii Sheekkootaaf,Ustaazootafi Du...
09/08/2026

Manni Marii Dhimma Islaama Magaalaa Dire Dawa Leenjii Giddugalummaa Da'awaa irrattii Lenjii Sheekkootaaf,Ustaazootafi Du'atootaaf guuyyaa lamaaf kenna ture harra xumuruu isaa beeysisee jira. Leenjicharratti Pireezdantiin Majliisa Magaalaa Dire Dawa Sheek Abdullahii Mohammed Abdi baga nagaan dhuftan jechuu haasawa baniinsa godhabii jiru. Itti Aanaa Pireezdantii Majilisaa Dire Dawa Sheek Aliyyi Mohammed fi Bakka u'aan Dire Dawa Majliisa Itoophiyaa Sheek Amin Ibroo bakka jiranitti leenjiin jalqabame xumurameera.

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጅና ዑምራ ዘርፍ ለባለ ድርሻ አካላት የእውቅ ሰጠ።የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሀጅና ዑምራ ዘርፍ በ1447 የሐጅ አገልግሎ...
02/08/2026

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጅና ዑምራ ዘርፍ ለባለ ድርሻ አካላት የእውቅ ሰጠ።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሀጅና ዑምራ ዘርፍ በ1447 የሐጅ አገልግሎትና መስተንግዶ በስኬት እንዲጠናቀቅ የተለያዬ መልኩ አስተዋጾ ላበረከቱ አካላት እውቅ ሰጠ።

የእውቅና መርሃ ግብሩ "በአማና የተፈጸመ አገልግሎት በክብር የሚዘከር ስኬት" በሚል መሪ ሀሳብ የተከናወነ ሲሆን የጠቅላይ ምከር ቤቱና የኡለማ ጉባኤ ፕሬዝዳንት የክቡር ዶክተር ሸይኽ ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ በመድረኩ ላይ ንግግር አድርገዋል።

ፕሬዝደንቱ በንግግራቸው የጠቅላይ ምክር ቤቱ ሐጅና ዑምራ ዘርፍ በሀጅ አገልግሎቱ ያስመዘገበው ውጤት የጠቅላይ ምክር ቤቱ እና የህዝበ ሙስሊሙ ብቻ ሳይሆን የሀገራችን ኢትዮጵያ ጭምር መሆኑን አስታውሰው ውጤቱ እንዲገኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሰትሉ ሲሰሩ ለነበሩ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።

የጠቅላይ ምክር ቤቱ የዑለማእ ጉባኤ ዘርፍ ምክትል ፕሬዝዳንት ሸይህ ጁነይድ ሐምዛ ዩሱፍ በበኩላቸው የሀጅ መርሀ ግብሩ ኢስላማዊ ስርዓቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ ከማድረግ አንጻር ዑለማዎች ሀይማኖታዊ ግዴታቸውን ተወጥተዋል ብለዋል።

የጠቅላይ ምክር ቤቱ የአስተዳደር ጉዳዮች እና የተቋማት ልህቀት ዘርፍ ምክትል ፕሬዝዳንት ዑስታዝ ተምኪን አብዲላሂ በመድረኩ ላይ እንደገለጹት የሀጅ አገልግሎትና መስተንግዶ በስኬት እንዲጠናቀቅ አመራሩ እና ከሰራተኞች በቅንጅት የተናበበ ስራ ሰርተዋል።

በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የሀጅና ዑምራ ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ሙሐመድ ሷሊህ ለተሳታፊ እንግዶች እና ለባለ ድርሻ አካላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጠንካራ ትብብር እና የጋራ ጥረት የ1447 የሀጅ አገልግሎትና መስተንግዶ ውጤታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስችሏል ብለዋል።

​ዶክተር ሙሐመድ ሷሊህ አክለውም ሐጅ ከመንፈሳዊ እሴቱ ባሻገር በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ጉባኤ የሚካሄድበት መድረክ መሆኑን በመግለጽ ኢትዮጵያ በዚህ መድረክ የዲያመንድ ደረጃ ተሸላሚ መሆኗ የሀገራችንን ስም በበጎ ያስጠራ መሆኑን አብራርተዋል።

​የተገኘው ስኬት በቀጣይም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ባለድርሻ አካላት ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ኃላፊው ጥሪ አቅርበዋል።

​በእውቅና መድረኩ የጠቅላይ ምክር ቤቱ የሐጅና ዑምራ ዘርፍ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዑስታዝ አብዱልፈታህ ሙሀመድ የ1447 ዓ.ሂ የሐጅ አፈጻጸም ሪፖርትን በንባብ ያቀረቡ ሲሆን በሀጅ አገልግሎት ዘርፍ ላይ የላቀ አበርክቶ ለነበራቸው ባለድርሻ አካላትና ተቋማት እውቅና፣ ሽልማት እና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።

የእውቅናና ሽልማት መርሃ ግብሩን የጠቅላይ ምክር ቤቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት ሸይኽ አብዱልከሪም ሸይኽ በድረዲን በዱዓ ዘግተውታል።

Manni Marii Dhimmoota Islamaamaa Olaanaa  Bulchinsa  Magaala  Dire Dawaa waltajii marii dhimma Jaarmaya Gamoo Biiroo Man...
30/06/2026

Manni Marii Dhimmoota Islamaamaa Olaanaa Bulchinsa Magaala Dire Dawaa waltajii marii dhimma Jaarmaya Gamoo Biiroo Mana Marii ijaaruuf Immaammanifi Kooree Masjiidoota Bulchina Magaalaa keessa jiran waliin marii geggeessee jira. Maricharratti Bakka Pireezdantii Mana marii Sheek Abdullahi Mohammed,Itti Aaana Pireezdantii Sheek Aliyyii Ahamadafi Hojii Rawwachiiftootni jiranitti jaarmaya irratti Marii ballaa geggeessuun Immaammanifi Kooreeleen Masjiidoota gahee isaanii akka bahatan mriii geggeesseifamee irratti ibsanii jiran.
የድሬዳዋ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የሚገነባውን የህንፃ ግንባታ ዙሪያ ከመስጂድ ኢማሞችና ኮሚቴዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ በውይቱ የመጅሊስ ፕሬዝደንትሼክ አብዱላሂ መሀመድ አብዲ፣ምክትክል ፕሬዝደንት ሼክ አልይ አሀምድና የመጅልሱ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት የቢሮ ሕንፃ ግንባታ ዙሪያ ከኢማሞችና መስጂድ ኮሚቴዎች ጋር ሰፊ ውይይት በማድረግ ድርሻቸውን እንደሚወጡ ገልጸዋል፡፡

 #ዜና | ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል ሲከበር በአብሮነት እና በመረዳዳት ሊሆን  እንደሚገባ የድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼክ አሊዪ አ...
29/05/2026

#ዜና | ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል ሲከበር በአብሮነት እና በመረዳዳት ሊሆን እንደሚገባ የድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼክ አሊዪ አህመድ ገለጹ

| ግንቦት 18/2018

የዒድ አል-አድሀ አረፋ በዓል ሲከበር ከነብዩ ኢብራሂም መታዘዝን ተምረን በዓሉ እርድ የሚፈጸምበት እንደመሆኑ ህብረተሰቡ አንዱ ለአንድ በማካፈል በአብሮነት በመረዳዳት በጋራ ማክበር እንደሚገባም ነዉ ሼህ አሊዪ የተናገሩት።

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ከሚከበሩ ታላላቅ በዓሎች መካከል አንዱ የአረፋ ዒድ በዓል ነዉ ።

ከእስልምና እምነት መሠረቶች መካካልም የሀጂ ስነስርዓት ወይም መንፈሳዊ ጉዞ ከአረፋ ተራራ ጋር የተሳሰረ ነዉ

በአረፋ ወቅት ከሚከናወኑ ሀይማኖታዊ ተግባራት ዋናዋናዎቹ የሀጅ ስነስርዓት እና የእርድ ወይም ኡድህያ ናቸው፤ ይህም የመስዋትነት በዓል ሲሆን ለፈጣሪ መታዘዝን የግድ መሆኑን እና ከነብዮ ኢብራሂም መታዘዝ መማር እንደሚገባ ሼክ አሊዪ አህመድ መሀመድ ይገልጻሉ።

የድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼክ አሊዪ አህመድ መሀመድ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1,447ኛው ኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ሰላም ለማ
ምስል:- ዳዊት መስፍን

03/05/2026
03/05/2026

Manni Marii Bulchinsa Magaalaa deemaniifDire Dhawaa Hujjaajota bara Hijra 1447 leenjii 1-45 leenjii kennuu jalqabee jira. Leenjii kana irratti baga nagaan dhuftan jechuun haasa baniinsa Pireezdentiin Majliisa Dire Dhawa Sheek Abdullahi Mohammed fi Ittii Aana Mana Marii Dire Dhawaa Sheek Aliyyii Ahmed haala hajjiin itti geggeefamu leenjii kennaa jiru.

Manni Marii Bulchinsa Magaalaa deemaniifDire Dhawaa Hujjaajota bara Hijra 1447 leenjii 1-45  leenjii kennuu jalqabee jir...
03/05/2026

Manni Marii Bulchinsa Magaalaa deemaniifDire Dhawaa Hujjaajota bara Hijra 1447 leenjii 1-45 leenjii kennuu jalqabee jira. Leenjii kana irratti baga nagaan dhuftan jechuun haasa baniinsa Pireezdentiin Majliisa Dire Dhawa Sheek Abdullahi Mohammed fi Ittii Aana Mana Marii Dire Dhawaa Sheek Aliyyii Ahmed haala hajjiin itti geggeefamu leenjii kennaa jiru.

Madaxwayne ku xigeenka  majliska federaalka ee Itoobiya sheek juneydi oo saaka soo booqday Xafiiska majliska dirdhaba
28/04/2026

Madaxwayne ku xigeenka majliska federaalka ee Itoobiya sheek juneydi oo saaka soo booqday Xafiiska majliska dirdhaba

Address

Dire Dawa
Dire Dawa
1164

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251928187298

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire Dawa Islamic Affairs Council posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Dire Dawa Islamic Affairs Council:

Shortcuts

Share