Mission For Nations Church Las Vegas

Mission For Nations Church Las Vegas International Ministry

Come join us and let’s serve the lord.
10/08/2026

Come join us and let’s serve the lord.

09/12/2026
09/10/2026

ዳግም ምጽአት

ውድ ወንድማችን ዘማሪ ምትኩ እንኳን ወደ ላስ ቬጋስ ተቀላቀልከን እንዲሁም ልበ ቅኗ ዘማሪ እህታችን ሰላም እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ እንደሚል ቃሉ በደስታችሁ እኛም ...
11/24/2025

ውድ ወንድማችን ዘማሪ ምትኩ እንኳን ወደ ላስ ቬጋስ ተቀላቀልከን እንዲሁም ልበ ቅኗ ዘማሪ እህታችን ሰላም እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ እንደሚል ቃሉ በደስታችሁ እኛም ደስ ብሎናል ነገዎቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

እግዚአብሔር አዲስ ነፋስ ሲልክ እንዲህ ይሆናል :1ኛ መንገድ ያዘጋጃል ። ዘጸ 14:212ኛ አቅርቦት ያደርጋል። ዘኁልቁ 11:313ኛ ልዩነት ይፈጥራል። 2ነገ 2:114ኛ ቃላችን እንደ እግዚአ...
09/15/2025

እግዚአብሔር አዲስ ነፋስ ሲልክ እንዲህ ይሆናል :

1ኛ መንገድ ያዘጋጃል ። ዘጸ 14:21

2ኛ አቅርቦት ያደርጋል። ዘኁልቁ 11:31

3ኛ ልዩነት ይፈጥራል። 2ነገ 2:11

4ኛ ቃላችን እንደ እግዚአብሔር ቃል ይሆናል ሐዋ 2
ለሚያምን ሁሉ ይሁን!

መልካም ጊዜ በላስቬጋስ ተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ሰጥቶናል

ዛሬ March 16 2025 የወንጌል  አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል በላስ ቬጋስ የካውንስሉ ፕሬዚዳንት ቄስ ደረጀ በአካል ፣ ምክትል ፕረዚዳንት መጋቢ ጌቱ በዙም በተገኙበት በይፋ ተመስ...
03/17/2025

ዛሬ March 16 2025 የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል በላስ ቬጋስ የካውንስሉ ፕሬዚዳንት ቄስ ደረጀ በአካል ፣ ምክትል ፕረዚዳንት መጋቢ ጌቱ በዙም በተገኙበት በይፋ ተመስርቷል

If you are in Las Vegas area, please come join us Sunday March 03/16/2025 @6:00pm.
03/14/2025

If you are in Las Vegas area, please come join us Sunday March 03/16/2025 @6:00pm.

Address

2570 Duneville Street Suit 100
Las Vegas, NV
89146

Telephone

+12404946186

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mission For Nations Church Las Vegas posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share