18/07/2026
! ✨
የእግዚአብሔር ታማኝነት የሚታይበትና በቤቱ የምንደሰትበት ! የውድ ወንድማችን መክብብ የምረቃ በዓልን አስመልክቶ፣ ነገ ሰኞ በጌታ ፊት የምንሰበሰብበት ልዩና ድንቅ መንፈሳዊ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
ይህ ዕለት እንዲሁ የሚታለፍ ሳይሆን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የምንገናኝበት ልዩ ማዕድ ነው!
🌟 #በዕለቱ
#ልዩ የአምልኮ ጊዜ 🎤 ( ) — ልባችንን ወደ ሰማያዊው ዙፋን የሚያቀርብ ድንቅ ምስጋና!
#የእግዚአብሔር ህያው ቃል 📖 ( ) — ህይወትን የሚያድስ፣ ብርሃንና ተስፋን የሚሰጥ ስብከት!
የዕውቀትና የትምህርት ጊዜ 💡 ( ) — ለነፍሳችንና ለአእምሮአችን የሚሆን መንፈሳዊ ስንቅ!
❝ ጌታ ታላቅ ነገር አደረገልን፥ እኛም ደስ አሰኘን። ❞
የወንድማችንን የደስታ ቀን አብረን ለማክበርና ከሰማያዊው በረከት ለመካፈል ሁላችሁም በፍቅር ተጋብዛችኋል! እንዳትቀሩ!
#ኅብረት