14/07/2026
#ተለቀቀ🔥🔥🔥
ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡት: ሼርም አድርጉ🙏
ይመጣል....ኢየሱስ ይመጣል
በክብር ይገለጣል።
ጌታ ያለው ሁሉ ተፈፀመ
የዘመኑ ፍፃሜ ደረሰ
ኢየሱስ ሊመጣ ቀኑ ቀረበ 4x
ታዲያ ወገኖች እኛ እንዴት ነው ያለነው? 2x
እስቲ መለስ ብለን ራሳችንን እንየው።
ይህ ዘመን 3x
የምንተኛበት አይደለም 3x
እንዘጋጅ 3x
ጌታን እንጠብቀው ነቅተን።
The Lord is coming in glory! Join Yididya Choir Shone KHC in this p...