Abrish God's Servant

Abrish God's Servant God's Word

በእግዚአብሔር ፊት ስትንበረከኩ ጠላት በእናንተ ፊት ይንበረከካል!
20/09/2026

በእግዚአብሔር ፊት ስትንበረከኩ ጠላት በእናንተ ፊት ይንበረከካል!

18/09/2026

Jesus Is Coming!

“ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ።”  — ኢሳይያስ 25፥9
18/09/2026

“ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ።”
— ኢሳይያስ 25፥9

“በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤”  — ዘፍጥረት 22፥17አሜን ለሚል ይሁንለት!
17/09/2026

“በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤”
— ዘፍጥረት 22፥17
አሜን ለሚል ይሁንለት!

17/09/2026

ሻሸመኔ ከተማ አደባባይ ላይ ወንጌል በድንቅ ተሰበከ!

15/09/2026
“እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ።”  — ኢሳይያስ 66፥13
15/09/2026

“እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ።”
— ኢሳይያስ 66፥13

14/09/2026

“እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ።”
ኢሳይያስ 66፥13
እግዚአብሔር እንዲህ ይራራላችዋል፣ ይከልላችዋል!

12/09/2026

“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31

2019 አዲስ ዓመት ከ famly ጋር!
11/09/2026

2019 አዲስ ዓመት ከ famly ጋር!

Address

Ethipia
Shashemene

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abrish God's Servant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share