Witnesses of The True Gospel International Church

Witnesses of The True Gospel International Church የዮሐንስ ወንጌል 14
6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወ?

21/07/2026

እሁድ በ19-11-2018 የማይቀርበት ልዩ የሆነ ትንቢታዊ ቃልና የምስጋና ጊዜ ከተወደደው ወንድማችን ነብይ ተስፍሽ እና ከተወደዱ መዘምራኖቻችን ጋር ይኖረናል ቅዱሳን በዚህ በሰባው ግብዣ ላይ እንዳትቀሩ ተጋብዛችኋል ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው✝✝✝

10/07/2026

እሁድ 05-11-2018 ዓ/ም የማይቀርበት ልዩ የሆነ ፕሮግራም ነብይ ገዜ በተለይ በመናፍቱ ዓለም ላይ ጌታ የቀባው ለብዙዎች መፈታት መፍትሔ የሆነ የጌታ ባሪያ ነው ለበሽተኞች በአሥራ መጣትም ሆነ በሥራ ቦታቸው ውጊያ ላለባቸው ለበሽተኞች መንፈስ ቅዱስ እንደመራው ለሁሉም ይጸልያል ሰዎችን ገብዙ እናንተም እንዳትቀሪ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል

25/06/2026
12/06/2026

Address

Mekonenoch
Jijiga
251

Telephone

+251911683453

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Witnesses of The True Gospel International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share