Jijiga Mebrat Haile Full Gospel Church

Jijiga Mebrat Haile Full Gospel Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jijiga Mebrat Haile Full Gospel Church, Religious organisation, Jijiga.

ጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ጷጉሜን በፆም ፀሎት በጌታ እርዳታ አሳለፍን ክብሩ ለጌታ ይሁን!
11/09/2026

ጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ጷጉሜን በፆም ፀሎት በጌታ እርዳታ አሳለፍን ክብሩ ለጌታ ይሁን!

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል የዛሬ አመት ልክ በዚህ ሰዓት ስደትና መፈናቀል ነበር ። ስደት ሊያሰቆማት ያልቻላት ቤ/ክ ዘንድሮ እንደገና እድል ተሰጥቶን መልካም የሆነ የጷጉሜ ፆም ፀሎ...
09/09/2026

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል የዛሬ አመት ልክ በዚህ ሰዓት ስደትና መፈናቀል ነበር ። ስደት ሊያሰቆማት ያልቻላት ቤ/ክ ዘንድሮ እንደገና እድል ተሰጥቶን መልካም የሆነ የጷጉሜ ፆም ፀሎት የ ጌታን ፊት የምንፈልግበት አርጎልናል።ጠፉ ሲባል እንበዛለን ወንጌል ይቀጥላለል!ወንጌል ያሸንፋል ተሸንፎ አያውቅም። ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

06/09/2026
በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ዛሬ ጷጉሜ 1/2018 በተጀመረው ተከታታይ ለ አምስት ቀናት በሚቀጥለው የፆምና የፀሎት ገዜ ዛሬ እግዚአብሔር ረድቶን በፀሎትና በአምልኮ የእግዚአብሔርን ቃ...
06/09/2026

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ዛሬ ጷጉሜ 1/2018 በተጀመረው ተከታታይ ለ አምስት ቀናት በሚቀጥለው የፆምና የፀሎት ገዜ ዛሬ እግዚአብሔር ረድቶን በፀሎትና በአምልኮ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት እስከ 10ሰዓት መልካም ቆይታ ነበረን
# ወንድም ተስፋዬ ተሾመ ፕሮግራም በመምራት
# ዘማሪ በረከት ሙሉነህ በዝማሬ
# ወንድም ሞገስ ሙሉነህ በቃል አገልግለውናል
የቃሉ ረዕስ ፍላጎታችን ምንድነው?የሚል ሲሆን በመፅሀፈ መክብብ 1:2 መክ 2:21 ፍላጎታችን እግዘብሔርን ያስደስታል ወይ ካላስደሰተ ከንቱ ነው። ፈልጎ ማግኘት ባገኙትም አለመርካት ነው ደክመንበት ያልደከመበት ሰው የሚወርሰው ነው። አብረሀም ያለ ዘር እንዳይቀር ልጅን ፈለገ አልተደሰተበትም የሎጥ ልጆች ዘርን ለመተካት ፈለጉ እግዚአብሔር የማይከብርበትን አደረጉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው።መፈለግ ያለብን ቆላስይስ 3:1 በላይ ያለውን እሹ ማቴ6:32 ፅድቁን እና መንግስቱን ፈልጉ ለሐና የተሰጣት ለፍናና ከተሰጣት ብዙ ይበልጣል

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ዛሬ ነሐሴ 24/2018 በነበረው የአምልኮ መርሀግብር  # ወንድም ሞገስ ሙሉነህ ፕሮግራም በመምራት  # ዘማሪ ኦላንቱ አዱጀባር እና ዘማሪ ድርሻዬ ...
30/08/2026

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ዛሬ ነሐሴ 24/2018 በነበረው የአምልኮ መርሀግብር
# ወንድም ሞገስ ሙሉነህ ፕሮግራም በመምራት
# ዘማሪ ኦላንቱ አዱጀባር እና ዘማሪ ድርሻዬ ሰለሞን በዝማሬ
# መጋቢ እስራኤል ሞሊቶ በቃል
እግዚአብሔርን መፍራት
በሚል ርዕስ በ2ኛ ነገስት 4:1-7 ባለው ክፍል መሰረት እግዚአብሔርን የሚፈሩ በብዙ መከራ ያልፋሉ በጥንቃቄ ይሄዳሉ። እግዚአብሔርን መፍራት ክብር ነው። እግዚአብሔርን መፍራት ማለት እነደ ቃሉ መኖር ታላቅ አክብሮት በመስጠት መታዘዝ ከእርሱ ጋር መጣበቅ ከክፋት መራቅ ነው።እግዚአብሔርን የሚፈራ በትዳር አጋሩ የተመሰከረለት እግዚአብሔርም የሚያውቅለት ሰው ነው። እግዚአብሔርን በመፍራት ህይወትስንኖር ነዕምነት ጩኸት ይሰማል ፣ ትዕዛዙን መስማትና መቀበል እንችላለን ተአምራዊ በረከት በህይወታችን ይሆናል።ምሳ 19:23 10:27ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁ ያገለገላችሁን ሁሉ ተባረኩ !!

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ነሐሴ 17/2018 በነበረን የአምልኮ መርሀግብር  # መጋቢ አዜብ ጊዮርጊስ ፕሮግራም በመምራት # ዘማሪ መስከረም አያሌውና ዘማሪፍሬህይወት ሽፈራው ...
24/08/2026

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ነሐሴ 17/2018 በነበረን የአምልኮ መርሀግብር
# መጋቢ አዜብ ጊዮርጊስ ፕሮግራም በመምራት
# ዘማሪ መስከረም አያሌውና ዘማሪፍሬህይወት ሽፈራው በዝማሬ
# ወ/ዊ ቸርነት ዘነበ የእግዚአብሔርን ቃል በመስበክ አገልግለውናል
ወ/ዊ ቸርነት
የቅዱሳን ህይወት ሁለት ምሶሶዎች በሚል ርዕስ ፊልጵስዮስ 4:8-9 ባለው ክፍል ሀሳብና ድርጊት መሆናቸውን በመግለፅ ሰው የሚያስበውን ስለሚያደርግ እውነትን፣ጭምትነትን፣ፅድቅ የሆነውን፣ንፁህ የሆነውን፣ፍቅር ያለበትን፣መልካም ወሬ ያለቀትን እና ምስጋናን አስቡ ማሰብ ብቻሳይሆን አድርጉ። እነዚህን ስናደርግ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችንን ይሞላል የጌታ አብሮነት አይለየንም የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ይበዙልናል።ክብሩ ለጌታ ይሁን ያገለገላችሁን ሁሉ ተባረኩ። ድንቅ ጊዜ የሰጠን ጌታ ክብሩን ይውሰድ።

ድንቅ ማፅናናትን የሰጠን ጌታ ይክበር
17/08/2026

ድንቅ ማፅናናትን የሰጠን ጌታ ይክበር

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ዛሬ ሐምሌ 10/2018 በነበረን የህብረት አምልኮ መርሀ ግብር  # እህት ሎሚ ታደሰ ፕሮግራም  በመምራት # ዘማሪ በረከት ሙሉነህ በዝማሬ  # እህት ገነ...
17/08/2026

በጅግጅጋ መብራት ኃይል ሙሉ ወንጌል ዛሬ ሐምሌ 10/2018 በነበረን የህብረት አምልኮ መርሀ ግብር
# እህት ሎሚ ታደሰ ፕሮግራም በመምራት
# ዘማሪ በረከት ሙሉነህ በዝማሬ
# እህት ገነት ገለቱ በቃል አገልግለውናል
የስብከት ርዕስ ብታምን የሞተው ነገርህ ህያው ይሆናል
ዮሐንስ ወንጌል 11:1-27 ባለው ክፍል መሰረትእንኳን ህያዋን ሙታን የሚሰሙት ጌታ ሲመጣ ድምፁ ሙት ያስነሳል መግነዝን ይፈታል። ሞተብኝ ያላችሁት ነገራችሁ ሁሉ በክርስቶስ ትንሳኤ ይሆናል።

Address

Jijiga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jijiga Mebrat Haile Full Gospel Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share