Arba Minch High-Land Full Gospel Church

Arba Minch  High-Land Full Gospel  Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arba Minch High-Land Full Gospel Church, Evangelical church, Arba Minch'.

➤ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።ዕብ13:8 ➤Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever.
➤We can not the business idea we worship the god

ሚያዚያ 18/08/2018 እሁድ አምልኮ ና ቃል ጊዜ ከወንድማችን ዘኪ ጋር የነበረን ድንቅ ጊዜ።         የመለኮታዊ ሀይል ጣልቃ ገብነት          የእግዚአብሔር ሀይል ጣልቃ ገብነት
26/04/2026

ሚያዚያ 18/08/2018 እሁድ አምልኮ ና ቃል ጊዜ ከወንድማችን ዘኪ ጋር የነበረን ድንቅ ጊዜ።

የመለኮታዊ ሀይል ጣልቃ ገብነት
የእግዚአብሔር ሀይል ጣልቃ ገብነት

ቀን 11/08/2018 አርባምንጭእሁድ ደንቅ የእለቱ መልክት።የነፍስ ፍለጋ በሚል ርዕስ  ከወጌላዊት መሉነሽጋር የነበረን ቆይታ እና አምልኮ ጊዜ። 1 ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥...
19/04/2026

ቀን 11/08/2018 አርባምንጭ
እሁድ ደንቅ የእለቱ መልክት።
የነፍስ ፍለጋ በሚል ርዕስ ከወጌላዊት መሉነሽጋር የነበረን ቆይታ እና አምልኮ ጊዜ።
1 ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።
2 ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ?
3 ዘወትር፡— አምላክህ ወዴት ነው? ሲሉኝ እንባዬ በቀንና በሌሊት ምግብ ሆነኝ።
4 ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰሰች፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ምስጋና መኖሪያ ስፍራ እገባለሁና፤ በዓል የሚያደርጉ ሰዎች የደስታና ምስጋና ቃል አሰሙ።

13/04/2026
እንኳን ለዛሬዋ ቀን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አበቃችሁ ቅዱሳን።
12/04/2026

እንኳን ለዛሬዋ ቀን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አበቃችሁ ቅዱሳን።

 #እንኳን ለለጌታችንና ለመዳኒታችንና ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያበ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
12/04/2026

#እንኳን ለለጌታችንና ለመዳኒታችንና ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያበ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

እግዚአብሔር ረድቶን በድል ፕሮግራማችን ጨርሰናል  እግዚአብሔር ይመስገን።
05/04/2026

እግዚአብሔር ረድቶን በድል ፕሮግራማችን ጨርሰናል
እግዚአብሔር ይመስገን።

🛑  #ድንቅ አምልኮና ትምህርታዊ ጊዜ ነበረን ዛሬ ከወንድማችን ማቲ ጋር !!
05/04/2026

🛑 #ድንቅ አምልኮና ትምህርታዊ ጊዜ ነበረን ዛሬ ከወንድማችን ማቲ ጋር !!

ሁለተኛ ቀናችን ነው በእግዚአብሔር እርዳታዘፍጥረት 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፥ እንዲህም አለው፦ አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፦ እነሆ፥ አለሁ...
04/04/2026

ሁለተኛ ቀናችን ነው በእግዚአብሔር እርዳታ
ዘፍጥረት 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፥ እንዲህም አለው፦ አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፦ እነሆ፥ አለሁ አለ።
² የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያም ምድር ሂድ፤ እኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ።
³ አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፥ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሕቅን ከእርሱ ጋር ወሰደ፥ እንጨትንም ለመሥዋዕት ሰነጠቀ፤ ተነሥቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ።
⁴ በሦስተኛውም ቀን አብርሃም ዓይኑን አነሣና ቦታውን ከሩቅ አየ።
⁵ አብርሃምም ሎሌዎቹን አላቸው፦ አህያውን ይዛችሁ ከዚህ ቆዩ፤ እኔና ልጄ ወደዚያ ሄደን እንሰግዳለን፥ ወደ እናንተም እንመለሳለን።
⁶ አብርሃምም የመሥዋዕቱን እንጨት አንሥቶ ለልጁ ለይስሐቅ አሸከመው፤ እርሱም እሳቱንና ቢላዋውን በእጁ ያዘ፥ ሁለቱም አብረው ሄዱ።
⁷ ይስሐቅም አባቱን አብርሃምን ተናገረው፦ አባቴ ሆይ አለ። እርሱም፦ እነሆኝ፥ ልጄ አለው። እሳቱና እንጨቱ ይኸው አለ፤ የመሥዋዕቱ በግ ግን ወዴት ነው? አለ።
⁸ አብርሃምም፦ ልጄ ሆይ፥ የመሥዋዕቱን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል አለው፤ ሁለቱም አብረው ሄዱ።
⁹ እግዚአብሔር ወዳለውም ቦታ ደረሱ፤ አብርሃምም በዚያ መሠዊያውን ሠራ፥ እንጨትንም ረበረበ፤ ልጁን ይስሐቅንም አስሮ በመሠዊያው በእንጨቱ ላይ አጋደመው።
¹⁰ አብርሃምም እጁን ዘረጋ፥ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ።
¹¹ የእግዚአብሔር መልአክም ከሰማይ ጠራና፦ አብርሃም አብርሃም አለው፤ እርሱም፦ እነሆኝ አለ።
¹² እርሱም፦ በብላቴናው ላይ እጅህን አትዘርጋ፥ አንዳችም አታድርግበት፤ አንድ ልጅህን ለእኔ አልከለከልህምና እግዚአብሔርን የምትፈራ እንደ ሆንህ አሁን አውቄአለሁ አለ።
¹³ አብርሃምም ዓይኑን አነሣ፥ በኋላውም እነሆ አንድ በግ በዱር ውስጥ ቀንዶቹ በዕፀ ሳቤቅ ተይዞ አየ፤ አብርሃምም ሄደ በጉንም ወሰደው፥ በልጁም ፋንታ መሥዋዕት አድርጎ ሠዋው።
¹⁴ አብርሃምም ያንን ቦታ ያህዌ ይርኤ ብሎ ጠራው፤ እስከ ዛሬም ድረስ በእግዚአብሔር ተራራ ይታያል ይባላል።
¹⁵ የእግዚአብሔር መልአክም አብርሃምን ከሰማይ ሁለተኛ ጊዜ ጠራው፥
¹⁶ እንዲህም አለው፦ እግዚአብሔር፦ በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና
¹⁷ በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤
¹⁸ የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ፥ ቃሌን ሰምተሃልና።
¹⁹ አብርሃምም ወደ ብላቴኖቹ ተመለሰ፥ ተነሥተውም ወደ ቤርሳቤህ አብረው ሄዱ፤ አብርሃምም በቤርሳቤህ ተቀመጠ።

አርብ07/2018 አርባምን ሃይላን ሙሉ ወጌል።“ነፍሴ መድኃኒትህን ናፈቀች፤ በቃልህም ታመንሁ።”  — መዝሙር 119፥81
03/04/2026

አርብ07/2018 አርባምን ሃይላን ሙሉ ወጌል።
“ነፍሴ መድኃኒትህን ናፈቀች፤ በቃልህም ታመንሁ።”
— መዝሙር 119፥81

01/04/2026

“ነፍሴ መድኃኒትህን ናፈቀች፤ በቃልህም ታመንሁ።”
— መዝሙር 119፥81
#ልዩ የአምልኮ እና የምስጋና ኮንፈስ በአርባምንጭ ሀይላንድ ሙሉ ወጌል #
#በቀን 25 እስከ 27 /2018ዓ.ም
#አርብ ከአመሻሽ ጀምሮ እስከ 2:30 የሚቆይ እንዲሁም
ቅዳሜና እሁድ መሉ ቀን።በእለተ የእግዚአብሔር ቃል በሃይልና በስልጣን ይሰበካል።
በአርባምንጭ ኃይላንድ መ/ወ/ቤ/ያን ይኖረናል።
ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ share እና Like ስለምታደርጉ እናመሰግናለን። ቅዳሜ አይቀርም
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። ዕብ 13:8

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch High-Land Full Gospel Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share