Prophet solomon brehanu

Prophet solomon brehanu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet solomon brehanu, Evangelical church, Addis Ababa.

It is the Lord! ጌታ እኮ ነው።የእግዚአብሔር ቃል ሀይል አለም አቀፍ ቤ/ን አ/አ አገልግሎታችን ይደግፉ አብረውን ወንገልን በገንዘብ ይስሩ CBE 1000336038719/አቢሲንያ 211700416ለበለጠ መረጃ 0917948830/0919130304ይደውሉ

11/03/2026

ሉቃ 7:16
“እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ
ወደቡ እጃችን ጌብቶ እግ/ር ኢትዮጵያን ጎበኝ ብለን የምናመሠግንበት ቀን ቅርብ ሆኖ አያለሁ።🔥🔥

06/03/2026

ኢሳ45:8
እናንተ ሰማያት ከላይ አንጠባጥቡ ደመናትም ጽድቅን ያዝንቡ ምድርም ትከፈት መድኃኒትንም ታብቅል!!

03/03/2026

ለአገራትና ለትውልድ በሃይል እንፀልይ ለኢትዮጽያም

ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ኤፌ 5 :16

21/02/2026

ሮሜ :8፥ 31
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?

14/02/2026

🔥ወደ ህልማችሁ ደርሳችኋል
አሜን አሜን 🍀

09/02/2026

ዘካ3፥4
እነሆ አበሳህን ከአንተ አርቄአለሁ ጥሩ ልብስም አለብስሃለሁ::

07/02/2026

እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና
ለህዝቡም ራራለት ኢዮ 2፥18

06/02/2026

እግዚአብሔር!
ምታበላ ከሆኔ ምጣድ ይሰጣሃል ምትበላ ከሆኔ እንጀራ ይሰጣሃል የቱ ይሻላቿል ??

04/02/2026
03/02/2026

ህልማችሁን ሳታሳኩ ሞት አይቀድማችሁም !!

02/02/2026

መልካም በምትባልበት ቦታ ላይ ሆናችሁ መልካም ሳይሆንላችሁ የቆያችሁቤት ግዜ በቃ!!

02/02/2026

🍁የምስራችን የያዙ እግሮች ወዴ እናንቴ ስፈጥኑ አያለሁ!!

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet solomon brehanu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share