Hamere Noh St,Kidane Mehret in Wiesbaden

Hamere Noh St,Kidane Mehret in Wiesbaden Frankfurter Straße 3 , 65189 Wiesbaden

መዝሙር ዓርገ እግዚአብሔር
14/06/2026

መዝሙር ዓርገ እግዚአብሔር

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

ጸሎተ ፍትሐት በምስራቅ አርሲ በግፍ ለተጨፈጨፉት ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቻችን::
07/06/2026

ጸሎተ ፍትሐት በምስራቅ አርሲ በግፍ ለተጨፈጨፉት ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቻችን::

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

መዝሙር : ይቤሎሙ : ኢየሱስ
07/06/2026

መዝሙር : ይቤሎሙ : ኢየሱስ

This stream is created with

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::በቪዝባደን እና በአካባቢው ለምትኖሩ ምዕመናን እና ምዕመናት እንደምን ሰነበታችሁ እንደምን አላችሁ፤ እስከ ዚች ሰዓት ድረስ ጠብቆ ላ...
06/06/2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
በቪዝባደን እና በአካባቢው ለምትኖሩ ምዕመናን እና ምዕመናት እንደምን ሰነበታችሁ እንደምን አላችሁ፤ እስከ ዚች ሰዓት ድረስ ጠብቆ ላደረሰን ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን ::

ከዚህ በመቀጠል ሰሞኑን በሀገራችን በኢትዮጵያ በምሥራቅ
አርሲ በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ በግፍ የተፈጸመውን ጭፍጨፋና ግድያ በማሰብ በነገው ዕለት እሁድ Juni 7 2026
ከቅዳሴ በኋላ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል። ስለዚህ ሁላችሁም
ምዕመናን እና ምዕመናት የጸሎቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መልእክቷን ታስተላልፋለች ::

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አሜን

አድራሻ:-

Frankfurter Str.3
65189 Wiesbaden

ስቅለተ :- በቀሲስ ዋለልኝ የተሰጠ ትምህርት::
05/06/2026

ስቅለተ :- በቀሲስ ዋለልኝ የተሰጠ ትምህርት::

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

የሰላም ጽፋትተሣሃለከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ
04/06/2026

የሰላም ጽፋት
ተሣሃለከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

‹‹ወረሰዩ አብድንቲሆሙ ለአግብርቲከ መብልዐ ለአዕዋፈ ሰማይ፣ ወሥጋሆሙኒ ለጻድቃኒከ ለአራዊተ ገዳም፦ የአገልጋዮችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት...
03/06/2026

‹‹ወረሰዩ አብድንቲሆሙ ለአግብርቲከ መብልዐ ለአዕዋፈ ሰማይ፣ ወሥጋሆሙኒ ለጻድቃኒከ ለአራዊተ ገዳም፦ የአገልጋዮችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት።››
(መዝሙረ ዳዊት ፸፰፥፪)

ጽፋት - ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
02/06/2026

ጽፋት - ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

አመላለስ - ሰላም እምይዕዜሰ ይኩን ሰላም በቅዱስ ያሬድ
01/06/2026

አመላለስ - ሰላም እምይዕዜሰ ይኩን ሰላም በቅዱስ ያሬድ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

ሥርአተ ማሕሌት ዘበዓለ ጰራቅሊጦስ
30/05/2026

ሥርአተ ማሕሌት ዘበዓለ ጰራቅሊጦስ

This stream is created with

Adresse

Frankfurter Straße 3
Wiesbaden
65189

Öffnungszeiten

03:00 - 09:00

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Hamere Noh St,Kidane Mehret in Wiesbaden erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Teilen