St.Teklehaimanot Ethiopian-Orthodox Tewahedo church Karlsruhe

St.Teklehaimanot Ethiopian-Orthodox Tewahedo church Karlsruhe „ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል“ ማቴ.፲ : ፵፩

09/06/2026
09/06/2026

አጽራራ ቤተ ክርስቲያንን አስታግስልን | በዘማሪት ፋሲካ ድንቁ ምሕረቴ https://youtu.be/KzVt...

09/06/2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
በቪዝባደን እና በአካባቢው ለምትኖሩ ምዕመናን እና ምዕመናት እንደምን ሰነበታችሁ እንደምን አላችሁ፤ እስከ ዚች ሰዓት ድረስ ጠብቆ ላደረሰን ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን ::

ከዚህ በመቀጠል ሰሞኑን በሀገራችን በኢትዮጵያ በምሥራቅ
አርሲ በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ በግፍ የተፈጸመውን ጭፍጨፋና ግድያ በማሰብ በነገው ዕለት እሁድ Juni 7 2026
ከቅዳሴ በኋላ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል። ስለዚህ ሁላችሁም
ምዕመናን እና ምዕመናት የጸሎቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መልእክቷን ታስተላልፋለች ::

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አሜን

አድራሻ:-

Frankfurter Str.3
65189 Wiesbaden

09/06/2026
Mai 24.2026
16/05/2026

Mai 24.2026

እግዚአብሔር ይመስገን!
03/05/2026

እግዚአብሔር ይመስገን!

02/05/2026
02/05/2026

2 likes. " የማይቀርበት ታላቅ ጉባኤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ካህናትና ምእመናን የሚገኙበት_፪ኛው የሰንበት_ትምህርት_ቤቶች_ቀን"

Adresse

Kirchfeldstr 149
Karlsruhe
76149

Öffnungszeiten

07:00 - 12:00

Telefon

+4915730209094

Webseite

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von St.Teklehaimanot Ethiopian-Orthodox Tewahedo church Karlsruhe erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Die Kultstätte Kontaktieren

Nachricht an St.Teklehaimanot Ethiopian-Orthodox Tewahedo church Karlsruhe senden:

Teilen