እኔና አብ አንድ ነን። የዮሐ 10:-30

እኔና አብ አንድ ነን።   የዮሐ 10:-30 Jesus Christ is Lord

18/05/2025
07/01/2024

የልደት ቀንን ሰይሆን
በልደት ቀንም
ኢየሱስን ነው የምናከብረው።

 የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን  እንሠራለን    📖 ነህምያ 2 :- 20          🕎በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በጋሞ ቅርንጫፍ ሰበካ ካምባ አጥቢያ የማ...
29/12/2023


የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ
ተነሥተን እንሠራለን 📖 ነህምያ 2 :- 20
🕎በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በጋሞ ቅርንጫፍ ሰበካ ካምባ አጥቢያ የማምለኪያ ቤት ግንባታ
እጆቻችሁን እንድትዘረጉ🙏
የኢትዮጵያ ንግድ በንክ 👈👉1000586305674
ክርስቶስ የሱስ በብዙ በረከት ይበርካችሁ ለበረከት ሁኑ።

በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያንበሃለበና ስራሮ ቅርንጫፍ ሰባከ የሾኔ እናት አጥቢያ ❤🕎
24/12/2023

በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
በሃለበና ስራሮ ቅርንጫፍ ሰባከ
የሾኔ እናት አጥቢያ ❤🕎

ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ወንድሞችና እህቶችከአጭር ሰላምታዬ በመስቀጠል በአንድ ድንገይ ሁለት ወፍ እንደምባል የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ሐዳሮ ከተማ አጥቢያ የቤተክርስቲያን ህንጻ ግ...
21/11/2023

ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ወንድሞችና እህቶች
ከአጭር ሰላምታዬ በመስቀጠል በአንድ ድንገይ ሁለት ወፍ
እንደምባል የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ሐዳሮ ከተማ አጥቢያ የቤተክርስቲያን ህንጻ ግንባታ የተዘጋጀ ልዩ ዕጠ ላይ በመሳተፍ የበረከቱ ተከፋይ እንድትሆኑ በኢየሱስ ፍቅር አሳስቹሃለሁ።👏
ትንቢተ ሃጌ ፩:-፬ በዊኑ ይህ ቤት ፍሪሶ ሳለ እናንተ ራሳችሁ
በተሸለሙ ቤቶቻችሁ ለመኖር ጊዜው ነውን? ይላልና
ትኬቱን በመግዛት መክናውን🚕 አልያም በረከትን የግሎ
ያድርጉ 071 525 51 76 ይደውሉ። via ወ/ ምህራቱ

ህልም አለኝ ለማየት ውበትሽን በአይኔ  አንቺ እየሩሳሌም የንጉሥ ከተማ❤😭በእስራኤል እየሩሳሌም ከተማ የምጌኝ......🕎
14/11/2023

ህልም አለኝ ለማየት ውበትሽን በአይኔ
አንቺ እየሩሳሌም የንጉሥ ከተማ❤😭

በእስራኤል እየሩሳሌም ከተማ የምጌኝ......🕎

Waldaa hawaariyaatii🕎Amboo
02/11/2023

Waldaa
hawaariyaatii🕎
Amboo

16/10/2023

የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ወንጌላዊ ሀይሌ ማርያም ደሳለኝ በመንፈሳዊ ስራ ላይ📖🕎

  በወላይታ ሶዶ የሚገኘው የbiruh tesfa ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የህንፃ ግንበታ በአንዱ አምላክ በኢየሱስ እርዳታ በዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።
07/10/2023


በወላይታ ሶዶ የሚገኘው የbiruh tesfa ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የህንፃ ግንበታ በአንዱ አምላክ በኢየሱስ እርዳታ በዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።

 እህቶቻችሁ ነን የአንድ አምላክ ልጆች።
02/10/2023


እህቶቻችሁ ነን የአንድ አምላክ ልጆች።

Address

Roodepoort

Telephone

+27613289824

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እኔና አብ አንድ ነን። የዮሐ 10:-30 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share