Generation for Christ Church - Pretoria

Generation for Christ Church - Pretoria Our VISION is to see the generation surrender to Christ Jesus . ትውልድ ሁሉ ለክርስቶ

ትውልድ ለክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን - ፕሪቶርያ፥ በጆሃንበርግ የምትገኘው እናት ቤተ ክርስቲያን ቅርንጫፍ ሆኖ እ.ኤ.አ በ 2012 የተመሰረተ ሲሆን ትውልድ ሁሉ ለክርስቶስ ተማርኮ ማየትን ራእዩ አድርጎ እግዚአብሔር በክርስቶስ ያደረግውን መልካም ዜና በተለያዩ መንገዶች በመግለጥ ሰዎችን ለመልካም ስራ ሁሉ ለማዘጋጀት ይሰራል።
"መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ
ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።" ቲቶ 2: 14 ።

02/05/2026
07/04/2026

Address

190 Robert Sobukwe Street, Sunnufair Building; 4th Floor; Number 407; Sunnyside
Pretoria
0002

Telephone

074 669 5075

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Generation for Christ Church - Pretoria posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share