እየሱስ ዋናዬ ነው Jesus is the main one

እየሱስ ዋናዬ ነው Jesus is the main one 0619570252

𝐈𝐓'𝐒 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 🏆🚨Barcelona are   Champions with two games to spare 🇪🇸🔥
15/05/2025

𝐈𝐓'𝐒 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 🏆🚨

Barcelona are Champions with two games to spare 🇪🇸🔥

ባልፈፀመው ወንጀል 38 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ ከ1 ሚሊዮን ዩሮ ካሳ ጋር ነፃ ወጣ ***************ባልፈፀመው የአስገድዶ መድፈር እና የነብስ ማጥፋት ወንጀል ተፈርዶበት ለ38 ዓመታ...
14/05/2025

ባልፈፀመው ወንጀል 38 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ ከ1 ሚሊዮን ዩሮ ካሳ ጋር ነፃ ወጣ
***************

ባልፈፀመው የአስገድዶ መድፈር እና የነብስ ማጥፋት ወንጀል ተፈርዶበት ለ38 ዓመታት በእስር የቆየው ፒተር ሱሊቫን ድርጊቱን ያለመፈፀሙ ተረጋግጦ ከእስር ተለቋል።

የ68 ዓመቱ እንግሊዛዊ እ.አ.አ በ1986 ተደፍራ፣ ህይወቷ አልፎ በተገኘችው ዳያን ሲንዳል ግድያ ተጠርጥሮ ነበር በቁጥጥር ስር የዋለው።

በወቅቱ በጠበቃ ሳይወከል በሰጠው ምላሽ እና በሟች አካል ላይ ተገኘ የተባለው የጥርስ ንክሻ ምልክት ከእርሱ ጋር በመመሳሰሉ ነበር የጥፋተኝነት ውሳኔው የተላለፈበት።

ሆኖም ግን በፍርድ ቤት በሚቀርብባቸው ጊዜያት በሙሉ ንፁህ ሰው መሆኑን ያስረዳም ነበር።

በዚህም በወንጀል ጉዳዮች ግምገማ ኮሚሽን በድጋሚ የታየው መዝገቡ ፒተር ከወንጀሉ ነፃ መሆኑን አረጋግጧል።

ለዚህም በመጀመሪያው ውሳኔ ወቅት ያልነበረ የዲኤንኤ ውጤት በመገኘቱ መሆኑ ተጠቁሟል።

ተከሳሹ ነፃ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ "እውነት ነፃ ታደርጋለች" ስትል ጠበቃው ሳራ ሚያት ተናግራለች።

ፒተርም በተፈጠረው ነገር አልተናደድኩም፤ አሁን ከቤተሰቦቼ እና ከምወዳቸው ጋር ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ነው የምፈልገው ሲል የደስታ ዕንባ እና ሳግ እየተናነቀው ተናግሯል።

የእንግሊዝ ፍትህ ሚኒስቴርም የ1 ሚሊዮን ዩሮ ካሳ ሰጥቶታል።

ጉዳዩም በእንግሊዝ የፍትህ ሥርዓት በስህተት ለረጅም ግዜ በእስር የቆየው ሰው እንዳደረገው ኤፒ ኒውስ ዘግቧል።

በአፎሚያ ክበበው

ማንቸስተር ዩናይትድ ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ተቃርቧል********የበርካታ ታላላቅ ክለቦችን ቀልብ የሳበው የ22 ዓመቱ የኢፕስዊች ታውን አጥቂ ክለቡ ደካማ የውድድር ዓመት አሳልፎ ወደ ሻምፒ...
14/05/2025

ማንቸስተር ዩናይትድ ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ተቃርቧል
********

የበርካታ ታላላቅ ክለቦችን ቀልብ የሳበው የ22 ዓመቱ የኢፕስዊች ታውን አጥቂ ክለቡ ደካማ የውድድር ዓመት አሳልፎ ወደ ሻምፒየንሺፑ ቢወርድም በግሉ በሊጉ ላይ ተጽኖ መፍጠር ችሏል። እንግሊዛዊው በውድድር ዓመቱ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 12 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ኒውካስል ዩናይትድና ቼልሲም የልጁ ፈላጊዎች ናቸው። ስካይ ስፖርት እንዳስነበበው ደግሞ ማንቸስተር ዩናይትድ የአጥቂውን ፊርማ ለማግኘት ተቃርቧል። ዴላፕ ወደ ኦልድትራፎርድ ቢዛወር ደስተኛ እንደሚሆን የተነገረ ቢሆንም፤ ክለቡ በዩሮፓ ሊግ ፍጻሜ ከቶተንሃም ጋር የሚያስመዘግበው ውጤት ወሳኝ ነው ተብሏል።

ምክንያቱም ሊያም ዴላፕ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጫወት ፍላጎት ስላለው። ማንቸስተር ዩናይትድ በሊጉ በታሪኩ ደካማውን ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል። ሁነኛ ግብ አስቆጣሪዎች አለመኖራቸው የድክመቱ ቀዳሚ ምክንያት ሆኖ ይነሳል።

ወደታችኛው ሊግ የወረደው ኢፕስዊች ታውን ለሊያም ዴላፕ ያስቀመጠው የመልቀቂያ ዋጋ 30 ሚሊዮን ፓውንድ መሆኑም ለዩናይትድ ተመራጭ አድርጎታል። ዩናይትድ ብራዚላዊው ማቲያስ ኩኛን ከዎልቭስ በ64 ሚሊዮን ፓውንድ የማስፈረም ፍላጎት እንዳለውም ይታወቃል።

በሁሴን ግዛው

09/04/2025
 #አሳዛኝና  #አስደንጋጭ  #ዜናበመጨረሻም የተፈራው ደረሰ፣ ቴኑ ከስልጣኑ ወረደ!👉 የእግር ኳሱ ሊቅ፣ የታክቲኮች አባት፣ ከፊቱ ላይ እንደ ፅጌረዳ አበባ የፈካ ፈገግታ የማይታጣው፣ የደስታች...
28/10/2024

#አሳዛኝና #አስደንጋጭ #ዜና
በመጨረሻም የተፈራው ደረሰ፣ ቴኑ ከስልጣኑ ወረደ!
👉 የእግር ኳሱ ሊቅ፣ የታክቲኮች አባት፣ ከፊቱ ላይ እንደ ፅጌረዳ አበባ የፈካ ፈገግታ የማይታጣው፣ የደስታችን ምንጭ፣ ምጡቁ ኤሪክ ቴን ሃግ ከበትረ ስልጣኑ በኃይል ተ$ገ%ረ #ሰ&ሰ! 😭😭😭

አባቢ፦ በደረሰብህ መፈንቅለ ስልጣን መሪር ሀዘንና ከባድ ቁጭት የተሰማን ቢሆንም፣ ተተኪህ አንተ ያስጀመርካቸውን የልማት ዕቅዶችና ሊጋሲህን ከግብ እንዲያደርስ ግፊት ማድረጋችንን እንደምንቀጥልበት እናረጋግጥልሃለን¡ 😒😒😒

 !! አሁን በምን ቃል አንቺን ማጽናናት ይቻላል? ምንስ ምርጥና ጥሩ ቃል ምን ያህልስ ያጽናናሻል? ሰውን አንዳንዴ በቃል ለማጽናናት የሚከብድ ጊዜ አለ ከእነዚያ ጊዜያቶች አንዱ እንደዚህ አይ...
06/06/2024

!!

አሁን በምን ቃል አንቺን ማጽናናት ይቻላል? ምንስ ምርጥና ጥሩ ቃል ምን ያህልስ ያጽናናሻል? ሰውን አንዳንዴ በቃል ለማጽናናት የሚከብድ ጊዜ አለ ከእነዚያ ጊዜያቶች አንዱ እንደዚህ አይነት ወቅቶች ናቸው። እኛ ሰዎች ስለሆንን በተሰጠን መጠን ልናጽናና እንሞክራለን። አንድ ግን አለ!!

አንድ ግን አለ፣ በስብራት ወቅት መጠገን ሚችል፣ አንድ ግን አለ በታላቅ ሐዘን መሐል መጽናናት የሚሆን፣ አንድ ግን አለ ለአህምሮ ጩኽት፣ ለልብ ስብራት መልስን መስጠት የሚችል፣ አንድ ግን አለ የብርታት ጥግ፣ አንድ ግን አለ ውስጥን በሰላም መጠበቅ የሚችል፣ ሰዎች በጫማችን ገብተው የህማማችን ልክ ምን እንደሆነ ባይገባቸውም፣ አንድ ግን ልጁን በእኛ ስለ እኛ የተነጠቀ እርሱ ግን ይገባዋል። እርሱ ለሐዘንሽ መጽናናት፣ ሰዎች ለማይችሉት የውስጥ ጥያቄ እረፍት፣ ቁስልሽ የሚገባው፣ ህመምሽ የሚያመው አንድ አለ። እርሱም አምላክሽ፣ ወዳጅሽ እግዚአብሔር። እርሱ መጽናናት ይሁንሽ፣ ለልብሽ መልስ ቃልን ይስጥሽ፣ እርሱ ለልጆችሽ መጽናናት ምክንያት ይሁንሽ፣ ከሰዎች ቃል ባለፈ የማይቻል የማመስለውን ይህን ጊዜ ያሳልፍሽ። እርሱ ያጽናሽ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ። Z እወድሻለሁ፣ እጸልይልሻለሁ።

ዘሪሁን ግርማ

Zeritu Kebede

የመጋቢ ቢኒያም ሽታዬ እና ነቢይ ኢዮብ ጭሮ ጨምሮ የ4 ግለሰቦች ፈቃድ ተሰረዘ።የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በስህተት ትምህርትና ልምምዶች ዙሪያ የ3ተኛ መደበኛ ጠ...
06/06/2024

የመጋቢ ቢኒያም ሽታዬ እና ነቢይ ኢዮብ ጭሮ ጨምሮ የ4 ግለሰቦች ፈቃድ ተሰረዘ።

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በስህተት ትምህርትና ልምምዶች ዙሪያ የ3ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔን አሳውቋል።

የካውንስሉን ምክር ተቀበለው፤ ሕዝብን ከሚያሳስት ተግባራቸው ለመመለስ ፈቃደኛ ሆነው ባለመገኘታቸው፤ ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አብያተ ክርስቲያናትና ሚኒስትሪዎች ሠርተፍኬት እንዲሰረዝ ተወስኗል ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ላይ ፋስት መረጃ ተመልክቷል::

ሰርተፍኬታቸው የተሰረዙት
1ኛ ነቢይ ኢዮብ ጭሮ (ጋድስ ላይት ግሎሪ ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ)
2ኛ መጋቢ ካሳ ኪራጋ (ገዥዋ ዓለም አቀፍ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን)
3ኛ መጋቢ መዝገቡ ሚስጥሩ (የሰማይቱ ጽዮን ማኅበርተኞች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን)
4ኛ መጋቢ ቢኒያም ሽታዬ (የእግዚአብሔር መንግስት እውነት ዓለም አቀፍ ሚኒስትሪ)

27/05/2024

#ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
# # God does not change his love

Address

Port Elizabeth

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እየሱስ ዋናዬ ነው Jesus is the main one posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to እየሱስ ዋናዬ ነው Jesus is the main one:

Share