Eotc ፖሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን

Eotc ፖሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ስለ ቤተ ክርስቲያናችን አገልግሎቶችና ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ይዘት የምናካልበታ ገጽ

ልዩ ሐዋርያው ጉባኤ በፖሎክዋኔ ደብረ ገነት
25/09/2022

ልዩ ሐዋርያው ጉባኤ በፖሎክዋኔ ደብረ ገነት

የወንጌል ትምህርት
25/09/2022

የወንጌል ትምህርት

25/09/2022
የአስተርእዮ ማርያምን ዓመታዊ ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ፥ #ቅዳሜ ጥር ፳፩ ቀን ፳፻፲፬ ዓም የዋዜማ ምሽት ከ፲፪ ሰዓት ጀምሮ፣ # እሁድ ማለዳ ይቅዳሴ ሥርዓት ይካሄዳል፣ ታቦተ ሕጉ ይ...
24/01/2022

የአስተርእዮ ማርያምን ዓመታዊ ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ፥
#ቅዳሜ ጥር ፳፩ ቀን ፳፻፲፬ ዓም የዋዜማ ምሽት ከ፲፪ ሰዓት ጀምሮ፣
# እሁድ ማለዳ ይቅዳሴ ሥርዓት ይካሄዳል፣ ታቦተ ሕጉ ይነግሳል፣
ፖሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ተገናኝተ በኅብረት ዕለቱን እያሰብን ስለ ሰላም፣ ስለ ክርስቶስ ፍቅር መስፈን እንጽልይ፣ እንዘምር፣ አምላካችንን እናመስግን።
ማረሚያ፣
January 30 & 31 የተባለው ስህተት ስለሆነ ከይቅርታ ጋር January 29 & 30 ይባል።

እንኳን ለሕዳር ጽዮን በሰላም አደረሳችሁ።
23/11/2021

እንኳን ለሕዳር ጽዮን በሰላም አደረሳችሁ።

ኑ! ፖሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያ ተገናኝተን፣ በፍቅር ተንሰላስለን፣ የሕዳር ጽዮን ማርያምን ክብረ እናብር፣ አምላካችንን  እናምልክ፣ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ...
23/11/2021

ኑ! ፖሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያ ተገናኝተን፣ በፍቅር ተንሰላስለን፣ የሕዳር ጽዮን ማርያምን ክብረ እናብር፣ አምላካችንን እናምልክ፣ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ እንዲምረን እንለምነው።

ደቂቀ አበው የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፥
28/06/2021

ደቂቀ አበው የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፥

26/06/2021

በስመ አብ፣ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ፥
ልዑል እግዚአብሔር ወዶ ቢፈቀድ የእመቤታችንን ሕንጸተ ቤተክርስቲያን ክብረ በዓል ሰኔ ፳ እና ፳፩ ቀን ፳፼፲፫ ዓም ታላላቅ አባቶችና ምእመናን በሚታደሙበት በደብራችን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ስናደርግ መቆየታችንና ጥሪም ማድረጋችን ይታወሳል። ይሁን እንጂ በዓለም ላይ ተንሰራፍቶ ህይወትን በመቀጠፍ ላይ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ እጅግ ባገረሸ መልኩ በደቡብ አፍሪካ እየተስፋፋ በመምጣቱ የአገሩ መንግሥት በጣም ጥብቅ መመሪያ አውጥቶ በቤት ውስጥና በአደባባይ በሚዘጋጁ መርሐ ግብሮች ላይ የሚታደመው ሕዝብ ብዛት በጣም ዝቅተኛ በሆነ አሀዝ ስለተገደበና የቫይረሱ ዕለታዊ ስርጭትም እየናረ በመምጣቱ የታቀደውን ክብረ በዓል በታሰበው መጠን ማዘጋጃት ባለመቻሉ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ ግዴታ ሆኗል።
እንደ ልዑል እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይህን በይደር የምናልፈውን ክብረ በዓል ወደፊት በምናሳውቀው ጊዜ አቅደነው በነበረ ይዘትና ዓላማ መሰረት ለማክበር ጥሪ የምናደርግ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጣለን።
የእግዚአብሔር ምህረት ለዓለም ሁሉ ይደረግልን!
ልዑል እግዚአብሔር አገራችንና ቤተክርስቲያናችን በክብር ይጠብቅ!
የፓሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን

Address

32A Drive Annecke Street, Polokwane Ext 4 (W)
Polokwane
0700

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eotc ፖሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Eotc ፖሎክዋኔ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን:

Share

Category