24/05/2020
ዘፍጥረት 50:25 የእግዚአብሔር ጉብኝት
እግዚአብሔር ሕዝቡን ሲጎበኝ ከሚሆኑ ነገሮች ጥቂቶቹ !
ክፍል 1
1. መውጣት ይሆናል። ዘፀ 12:31-36
2. ማለፍ ይሆናል ። ዘፀ 14:10-21
ክፍል 2
3. የተገባላቸው ተስፋ መፈጸም ይጀምራል። ዘፍ 18:1-13
4. ሰላም ይሆናል። ዮሐ 20:19-21, ማቴ 28:9
ክፍል 3
5. መዳን ይሆናል። ት ኤር 3:23, ሉቃ 19:9
6. ትንሣኤ ይሆናል። ት ሕዝ 37:1-14, ዮሐ 11:1-44