The Worship Power Church of Christ

The Worship Power Church of Christ Jesus is Lord!

12/06/2026

Zechariah 1 አማ - ዘካርያስ
18: ዓይኖቼንም አንሥቼ እነሆ፥ አራት ቀንዶች አየሁ።
19: ከእኔም ጋር ይነጋገር የነበረውን መልአክ፦ “እነዚህ ምንድር ናቸው?” አልሁት። እርሱም፦ “እነዚህ ይሁዳንና እስራኤልን ኢየሩሳሌምንም የበተኑ ቀንዶች ናቸው፡” ብሎ መለሰልኝ።
20: እግዚአብሔርም አራት ጠራቢዎች አሳየኝ።
21: እኔም፦ “እነዚህ የመጡት ምን ሊሠሩ ነው?” አልሁ። እርሱም፦ “አንድ ሰው ራሱን እስከማያነሣ ድረስ እነዚህ ቀንዶች ይሁዳን የበተኑ ናቸው፤ እነዚህ ግን ሊያስፈራሩአቸው፥ የይሁዳንም አገር ይበትኑ ዘንድ ቀንዳቸውን ያነሡትን የአሕዛብን ቀንዶች ሊጥሉ መጥተዋል፡” ብሎ ተናገረ።

07/06/2026

እግዚአብሔር ለስደተኞች ምን አለ

07/06/2026

1 Corinthians 12 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
28: እግዚአብሔርም በቤተ ክርስቲያን አንዳንዶቹን አስቀድሞ ሐዋርያትን፥ ሁለተኛም ነቢያትን፥ ሦስተኛም አስተማሪዎችን፥ ቀጥሎም ተአምራት ማድረግን፥ ቀጥሎም የመፈወስን ስጦታ፥ እርዳታንም፥ አገዛዝንም፥ የልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችንም አድርጎአል።

04/06/2026
03/06/2026

TikTok - trends start here. On a device or on the web, viewers can watch and discover millions of personalized short videos. Download the app to get started.

ዛሬ ማክሰኞ ባቦይስንስ ቢሞት ስትራት ስልሲ ፊት ለፊት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እንፀልያለን  ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል  ለበለጠው መረጃ 073 801 9319
02/06/2026

ዛሬ ማክሰኞ ባቦይስንስ ቢሞት ስትራት ስልሲ ፊት ለፊት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እንፀልያለን ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል ለበለጠው መረጃ 073 801 9319

28/05/2026

34 likes, 6 comments. Check out Pro Getahun’s video.

Address

Johannesburg
[email protected]

Telephone

+27738019319

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Worship Power Church of Christ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to The Worship Power Church of Christ:

Share