Gospel Singer kifle Araro

Gospel Singer kifle Araro Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gospel Singer kifle Araro, Evangelical church, Tsenelogn Street, Johannesburg.

13/01/2022

Glory to God

13/05/2021
ትውልዱ ታሟል:: ትውልዱ ትክክለኛ ፈውስ አጥቷል:: እመኑኝ ወዳጆቼ: አሁን በገሃድ እያየነው ያለነው ሁሉ የትውልዱን ስር የሰደደ ውስጣዊ በሽታ ውጤት ነው:: በሽታውን ደግሞ በሰዋዊ መድኃኒት...
16/01/2021

ትውልዱ ታሟል:: ትውልዱ ትክክለኛ ፈውስ አጥቷል:: እመኑኝ ወዳጆቼ: አሁን በገሃድ እያየነው ያለነው ሁሉ የትውልዱን ስር የሰደደ ውስጣዊ በሽታ ውጤት ነው:: በሽታውን ደግሞ በሰዋዊ መድኃኒት ለማከም መሞከር ፈውስ አያመጣም:: ተሞክሯል:: አልተሳካም:: ሰዋዊው መድኃኒት ራሱ የታመመ ስልሆነ የመፈወስ አቅሙን ተነጥቋል:: ለትክክለኛው በሽታ እውነተኛውን መድኃኒት ያላት ቤተ ክርስቲያን ነበረች እንደ ቃሉ:: በእርግጥ ቤተ ክርስቲያን እራሷ በህመም ውስጥ ያለች ይመስለኛል:: "ባለ መድኃኒት ሆይ፥ ራስህን ፈውስ" ሆኖአል ነገሩ:: ታዲያ ምን ይበጃል? እንደ እኔ እምነት ሁላችንም እንደ ዳዊት "አቤቱ፥ ምሕረትህን አሳየን፥ አቤቱ፥ መድኃኒትህንም ስጠን" ብለን ስለ ታመመው ትውልድ ወድ እግዚአብሔር መጮኽ ያዋጣናል ብዬ አስባለው::

06/01/2021

በዘማሪ በረከት አለሙ
በፓስተር ሶፎንያስ ሞለልኝ
ድንቅ መዝሙር

22/12/2020

የዘንድሮ ትምህርት
5_2=5

08/12/2020

8 በጽድቅ የሚገኝ ጥቂት ነገር በዓመፅ ከሚገኝ ከብዙ ትርፍ ይሻላል።
ምሳሌ 16÷ 1-10

 #አስቴር    ክብሩም እንደተጠማው አልቀርም እንደተመኘውበዘመኔ አያለሁ(፩፪×)ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተውበዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየውስጋ ጸጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮበልጆችህ...
06/12/2020

#አስቴር
ክብሩም እንደተጠማው
አልቀርም እንደተመኘው
በዘመኔ አያለሁ(፩፪×)

ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተው
በዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየው
ስጋ ጸጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ
በልጆችህ መሀል ኢየሱስ ብቻ ልቆ
ይህንን በዘመኔ አያለሁ(፮×)

ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆች
አጃቢ ሳይሹ ፍቅረኞችን አምጪዎች
ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ
ስማቸውን ትተው ላንተ የሚኖሩልህ
እነዚህን በዘመኔ አያለሁ(፮×)

ክብሩም እንደተጠማው
አልቀርም እንደተመኘው
በዘመኔ አያለሁ(፮×)

እሱን ስሙት የሚሉ አቅማቸውን አዋቂ
እራሳቸውን ደብቀው መልክህን አድማቂ
በበጉ እራት ፊት ከፍ ከፍ የሚሉ
ከሰው እጅ ሳይሆን ካንተ የሚቀበሉ
እነኚን በዘመኔ አያለሁ(፮×)

አዎ ትሰራለህ አሃሃሃሃ ታደርጋለህ
ለሚሰድቡህ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
አዎ ትሰራለህ አሃሃሃሃ ታደርጋለህ
የለም ለሚሉ መልስን ትሰጣለህ
ከሰማይ ትነሳለህ
በዘመኔ አያለሁ(፩፪×)

06/12/2020

ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በሰው ልብ ላይ ይወድቃል!!!

የሰውንም ትምክህት ወደ ፍርስራሽ ይቀይረዋል!...ሰውም በልቡ ያከበረው ነገር ሁሉ ይቀልበታል!!!ልቡም በሌላ ልብ ይቀየራል!!!

ብዙዎች ከተኙበት ይነቃሉ።በታላቅ ኃይል! በታላቅ ጉልበት!በልባቸው ፅናት! ክርስቶስን ይራመዱታል!።

ከነህልማቸው የታሰሩ ብዙዎች ይፈታሉ።እንደ ዬሴፍ ወደ ታየላቸው የእግዚያብሔር ሀሳብም ይነጠቃሉ!ከዚህ ቡኋላ ማንም አይጋልባቸውም! መንፈስ ቅዱስ መሪያቸው ነውና በመንፈሱ ይመራሉ!።

እየመጣ ያለው የክርስቶስ ውበት ታላቅ ነውና ልባቹህ ይንቃ!።

09/11/2020

ስኬት ምንድነው?
ድንቅ መልዕክት
ፓስተር መቱሳለ ዴና

Address

Tsenelogn Street
Johannesburg

Telephone

+27612991617

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Singer kifle Araro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gospel Singer kifle Araro:

Share