28/07/2024
#ለእግዚአብሔር ምስጋና ማቅረብ አስፈለጊ ነው፤ ከምን የተንሰ? መዝ 33፥1-22
የእስረኤልን ልዑል አምለክ ለማመስገን የቀረበ ውደሴ ነው።ይህ መዝሙር በማን እንደተዘመረ፣በምን ጊዜ እንደተዘመረ በይተወቅም ምነልበት ሌዋውያን1ዜና16፥7-36 መዝ25 ፥1 ፣የመዘምራኑ መሪ የምስጋና ጥር (መዝ 33፥1-3 )፣መዘምረን ቁጥ (4-18) በጊዜው የነበረው ሕዝብ ቁጥ(20-22) ሰይሆን እንደልቀረ ክፍሉ ያስረደል።ሌላው ይህ መዝሙር የተዘመረበት ጊዜ ይሁደ በኢዮሰፍጥ (2ዜነ 29፥1-);በሕዝቅያስ ዘመን (2ነገ 19፥10-11፧16-17) በዚያን ወቅት ከገኙትን ድልና ሰላም የሚያመለክት ልሆን ይችላል።
# ከምን የተነሰ እግዚአብሔርን እነመስግን?
ቁጥ1-3 ለእግዚአብሔር ምስጋና የማቅረብ አስፈለግነት ወይም የምስጋና ጥር፦
-ምስጋና ስለሚገበው።
-በእርሱ መለኮተዊ አጠረር ተጠርተን በደሙ ተቀድሰን፣ጸድቃን ሌላ ምለሽ ስለሌላን።በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ወይም የጸድቃን ማኅበር እግዚአብሔርን ማክበር፣ ማምለክ የዘወትር ተግበረቸው ስለሆና።
-የመደኑንን ሥራ መወደስ ስለሚገበ
#2.ምስጋና ማቅረብ የሚያስፈልግበት ምክንያቶች ቁጥ (4-19)
-ቁጥ (4-11) የዚህ ዓለም መገኘ እርሱ በመሆኑ
* በቃሉ እውነታኛ አምለክ ስለሆና።
ሁሉን ነገር የሚያስተደድርበትና የሚገዘበት ቃል እውነት ስለሆና። ከመስመር የወጠና ቅጥ ያጣ፣የሚያስትና የሚያጣፈ ያልሆና ቃል ነው።
*በጎ የሆነውን ነገር ብቻ የሚወድ አምለክ ስለሆና።
-ጽድቅን ፍትህን ይወደል
-ቸርነቱን ምሕረቱን ያለአድሎ ለፍጥረት ሁሉ የሚያደርግ አምለክ ነው
* በቃል ዓለምንና በውስጧ ያለውን ሁሉ ወደ ህልውና ያመጣ አምለክ ስለሆና።
-የበህርን ውሃ እንደ ዕቃ ይሰበስባል፣ በአንድ ሥፍረ እህሉንናየወይረ ዘይቱን እንደሚያከመች የቤት መጋቢ ወይም የቤት ኃለፍ ማለት ነው።
-ሰማያትን የሰረ እንዲሁም ከዋክብትን ስለዚህ ሊፋረ፣ልማለክ የሚገበው አምለክ ነው።
*ከጽድቅ መንገድ ወጣ ያለውን የሰዎችን ከንቱ ምክክር የሚያፈርስ አምለክ ስለሆና።
*በሰለም መኖር የሚቸለው ወይም ለህልውና ዋስትና መግኛት የምቸለው በእግዚአብሔር አመራር ሥር በመሆን ብቻ ስለሆና።ቁጥ (12-19)
-ንጉሥ በሠረዊቱ ታለቅነት አይድንም፣
-ጀግናም በኀይሉ ብርታት አያመልጥም
-በብርቱ ጉልበትም ማንንም አያድንም
-እግዚአብሔር እርሱን የሚፍሩትን በተለየ ሁኔታ ስለሚየይ_ ነፍሰቸውን ከሞት ያድናል፣በረብ ዘመን በሕይወት ያኖረል።
*እርሱ መጠጊያችን ስለሆና እነመሰግናልን ክብር ለስሙ ይሁን።ልበችን በእርሱ ደስ ይለል ወደጆቼ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው እርሱም ደስ ይለዋል እኛም በእርሱ ደስ እንሰኛለን።
"እግዚአብሔር ሆይ ተስፋ በደረግንህ፣በእኛ ለይ ምሕረትህ ትሁን" አሜን።