Brits Hebron Church South Africa ቤሪጺ ኬብሮን ቤተክርስቲያን ደቡብ አፍሪካ

  • Home
  • South Africa
  • Brits
  • Brits Hebron Church South Africa ቤሪጺ ኬብሮን ቤተክርስቲያን ደቡብ አፍሪካ

Brits Hebron Church South Africa ቤሪጺ ኬብሮን ቤተክርስቲያን ደቡብ አፍሪካ ይህ ፔጄ ለእግዚአብሔር ክብር ለወንጌል አገልግሎት ለቅዱሳን በረከትና መታነጽ ይሆን ዘንድ በአጠቃላይ ቤተክርስቲያንን የሚወክል መንፈሳዊ መልዕክቶች ይለቀቃሉ ። ይህንን ፒለት ፎርም ላይክ ሼር እና ፎሎ ያድርጉ ጌታ ይባርካችሁ ።

2019 ዓ,ም ሥር የመስዳድ እና የማፍራት አመታችን ነው !!ኢሳይያስ27:6የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ወንድም ዮሐንስ ደገፈእጮኛ ለትዳር በሰላም ወደ ደቡብ አፍርካ ገብታለች ። ወንድም ጆን ...
10/09/2026

2019 ዓ,ም ሥር የመስዳድ እና የማፍራት አመታችን ነው !!ኢሳይያስ27:6
የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ወንድም ዮሐንስ ደገፈ
እጮኛ ለትዳር በሰላም ወደ ደቡብ አፍርካ ገብታለች ። ወንድም ጆን እና እህታችን በዩሽ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን እግዚአብሔር ረደችሁ🙏

Luke 22 አማ62 - ሉቃስ32: እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና።”
05/09/2026

Luke 22 አማ62 - ሉቃስ
32: እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና።”

1 Samuel 7 አማ62 - 1ኛ ሳሙኤል12: ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፡— እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል፡ ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።...
31/08/2026

1 Samuel 7 አማ62 - 1ኛ ሳሙኤል
12: ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፡— እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል፡ ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።

ለተከታታይ እሮቦች

Exodus 34 አማ62 - ዘጸአት6: እግዚአብሔርም በፊቱ አልፎ፡— “እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥
24/08/2026

Exodus 34 አማ62 - ዘጸአት
6: እግዚአብሔርም በፊቱ አልፎ፡— “እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥

ዘጸአት33: 19: እግዚአብሔርም፡— “እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ፡” አለ።ነገ ...
18/08/2026

ዘጸአት33: 19: እግዚአብሔርም፡— “እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ፡” አለ።
ነገ ማታ

ነገ እሮብ ማታ መልካም ይሆናል ! Zechariah 4 አማ62 - ዘካርያስ6: መልሶም፡— “ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፦በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል...
11/08/2026

ነገ እሮብ ማታ መልካም ይሆናል !
Zechariah 4 አማ62 - ዘካርያስ
6: መልሶም፡— “ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፦
በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

Hebrews 13 አማ62 - ዕብራውያን8: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
09/08/2026

Hebrews 13 አማ62 - ዕብራውያን
8: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።

በጌታ ምህረት ኮንፍረንሳች 2 ሁለተኛ ቀን በድንቅ ሁኔታ አሳልፈናል !!
09/08/2026

በጌታ ምህረት ኮንፍረንሳች 2 ሁለተኛ ቀን በድንቅ ሁኔታ አሳልፈናል !!

Address

Tome Street Brits
Brits

Telephone

+27662624748

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Brits Hebron Church South Africa ቤሪጺ ኬብሮን ቤተክርስቲያን ደቡብ አፍሪካ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Brits Hebron Church South Africa ቤሪጺ ኬብሮን ቤተክርስቲያን ደቡብ አፍሪካ:

Shortcuts

Share