ቅዱስ ያሬድ የበገና ቤተሰብ - ባሕርዳር

  • Home
  • ቅዱስ ያሬድ የበገና ቤተሰብ - ባሕርዳር

ቅዱስ ያሬድ የበገና ቤተሰብ - ባሕርዳር የበገና ደርዳሪወች ኅብረት ባሕር ዳር፡፡

ሁላችንም ተጋብዘናል በሰላም ያገናኘን
16/06/2023

ሁላችንም ተጋብዘናል በሰላም ያገናኘን

28/11/2022
26/09/2022

🔴 ቀጥታ ሥርጭት በባሕርዳር መስቀል አደባባይ ከደቂቃዎች በኋላ በዩቲዩብ (አንድነት ሚዲያ ወይም ) ብለው በመግባት ይከታተሉን ✝️

👉👉 https://youtu.be/s2nam9sAqKw
https://youtu.be/s2nam9sAqKw 👈👈

🌼 ወረብ - በሊቃውንት - በሰ/ት/ቤት አንድነት - በማኅበረ ቅዱሳን
🌼 በገና ዝማሬ
🌼 ቃለ ምእዳን - ከብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም

✅ ለሌሎች ሼር በማድረግ ያዳርሱ share share share።።

⚠️ ሰሞኑን በከተማችን ባሕርዳር Ours ካፌ በሚባል ቦታ የሠራተኛዋን ሥዕለ ማርያም እና የጸሎት መጽሐፍ ቀምቶ በመቅደድ ከፎቅ በመወርወር የተፈጸመው አጸያፊ ተግባር ዙሪያ በብፁዕ አባታችን ...
22/08/2022

⚠️ ሰሞኑን በከተማችን ባሕርዳር Ours ካፌ በሚባል ቦታ የሠራተኛዋን ሥዕለ ማርያም እና የጸሎት መጽሐፍ ቀምቶ በመቅደድ ከፎቅ በመወርወር የተፈጸመው አጸያፊ ተግባር ዙሪያ በብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም የተላለፈ መልእክት በዩቲዩብ ገጻችን ይመልከቱ 👇👇👇

👉https://youtu.be/sAoWXkKnl6E
https://youtu.be/sAoWXkKnl6E
https://youtu.be/sAoWXkKnl6E👈

📹 የባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ
• #ዩቲዩብ

   #ሼር  #ሼር
08/06/2022

#ሼር #ሼር

✝️ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ለሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ
#ሼር #ሼር


በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም መሪነት ለሦስት ቀናት የሚካሄድ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል ፤ እርስዎም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ተገኝተው ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ትምህርት ይማሩ።
📆 #ቀን፦ ከሰኔ 10 እስከ 12
📍 #ቦታ፦ በመስቀል አደባባይ (በባሕርዳር ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ገዳም)
⏱ #ሰዓት፦ ዐርብ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ ቅዳሜና እሑድ 9:00 ጀምሮ ይካሄዳል

✅ ጉባኤውን በፌስቡክ እና በዩቲዩብ ገጻችን የቀጥታ ሥርጭት 🔴LIVE የምናስተላልፍ በመሆኑ ቤተሰብ ሆነው ይጠብቁን። በ #ዩቲዩብ YouTube ገጻችን [https://www.youtube.com/c/AndnetMedia] ሁሉንም ዝግጅት እንለቃለን SUBSCRIBE አድርገው ይከታተሉ።

🔘 አዘጋጅ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ..............................................................
📹 በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል 🌐 የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በመቀላቀል #ይከታተሉን 📊 ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ...
👉 በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/c/AndnetMedia
👉 በፌስቡክ - የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
👉 በቴሌግራም - t.me/EOTCBDSSU
👉 በኢንስታግራም - Instagram.com/eotcssubd
👉 በቲክቶክ - https://vm.tiktok.com/ZMLEeq539/..............................................................

✝️መንፈሳዊ የየብስ ጉዞ
22/03/2022

✝️መንፈሳዊ የየብስ ጉዞ

20/03/2022

✝️ በባሕርዳር መስቀል አደባባይ በብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም መሪነት ሲካሄድ የነበረው መንፈሳዊ የሕዝብ ጉባኤ ተጠናቋል።
..ጉባኤው ላመለጣቸው ክርስቲያኖች የሚዲያ ገጾቻችንን #ሼር ያድርጉላቸው...

📹 የሦስቱንም ቀኖች ጉባኤ በፌስቡክ እና በዩቲዩብ ገጻችን ስለጫንን ያመለጣችሁ ምእመናን ከታች 👇 ባሉት #ሊንኮች በመጠቅም ተመልከቱ።

▶️ መጋቢት 9
• ክፍል 1 - https://fb.watch/bT8kP0AUMQ/
• ክፍል 2 - https://fb.watch/bT8q4sZH10/

▶️ መጋቢት 10
• ክፍል 1 - https://youtu.be/QGUy-Emxo0c
• ክፍል 2 - https://youtu.be/U1OXQrJ1k-E

▶️ መጋቢት 11
• ክፍል 1 - https://fb.watch/bT79h0yScV/
• ክፍል 2 - https://fb.watch/bT7aPQySyf/

📹 በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል 🌐 የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በመቀላቀል #ይከታተሉን 📊 ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ...

👉 በፌስቡክ - Fb.me/sundayschoolsunitybahirdar
👉 በቴሌግራም - T.me/SundaySchoolsUnityBahirdar
👉 በዩቲዩብ - YouTube.com/c/SundaySchoolsUnityBahirdar
👉 በኢንስታግራም - Instagram.com/SundaySchoolsUnityBahirdar

💛 ለተከታታይ ሁለት ቀኖች ይቀጥላል...
18/03/2022

💛 ለተከታታይ ሁለት ቀኖች ይቀጥላል...

Address


Telephone

+251923900460

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅዱስ ያሬድ የበገና ቤተሰብ - ባሕርዳር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቅዱስ ያሬድ የበገና ቤተሰብ - ባሕርዳር:

  • Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship?

Share