The Anointed Word of God Church - DC

The Anointed Word of God Church - DC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Anointed Word of God Church - DC, Religious organisation, 4917 Georgia Avenue NW, Washington D.C., DC.

በተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን፣   ለስድስት ወር የመሰረታዊ ትምህርት የተከታተሉ ተማሪዎች የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮችና ማህበረ ምዕመናን ባሉበት በዛሬው ቀን በሰርተፍኬ...
10/09/2023

በተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን፣ ለስድስት ወር የመሰረታዊ ትምህርት የተከታተሉ ተማሪዎች የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮችና ማህበረ ምዕመናን ባሉበት በዛሬው ቀን በሰርተፍኬ ተመርቀዋል።

እሁድ October 8  11AM ላይ በሚጀምረው የማለዳ የአምልኮ ጊዜ  ሁላችሁም ተጋብዛችሃል::
10/06/2023

እሁድ October 8 11AM ላይ በሚጀምረው የማለዳ የአምልኮ ጊዜ ሁላችሁም ተጋብዛችሃል::

የፊታችን ሐሙስ October 5 በ 7pm ላይ የሚጀምር የወጣቶች የአምልኮ ምሽት ላይ ሑላችሁም ተጋብዛችሃል::
10/03/2023

የፊታችን ሐሙስ October 5 በ 7pm ላይ የሚጀምር የወጣቶች የአምልኮ ምሽት ላይ ሑላችሁም ተጋብዛችሃል::

10/02/2023

እዳከበራችሁት ጨርሱ::

የፊታችን እሁድ October 1  11 AM ላይ የአምልኮ እና የጌታ እራት የምንወስድበት እልት ለለሆነ ሑላችንም እንድንገኝ ይህን::
09/29/2023

የፊታችን እሁድ October 1 11 AM ላይ የአምልኮ እና የጌታ እራት የምንወስድበት እልት ለለሆነ ሑላችንም እንድንገኝ ይህን::

የእሁድ የእምልኮ ጊዜ በከፊል ፎቶዎች
09/25/2023

የእሁድ የእምልኮ ጊዜ በከፊል ፎቶዎች

ሐሙስ በDmv አካባቢ ላላቹህ ክርስቲያኖች በሙሉ የወጣቶች የአምልኮ ምሽት ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችሃል::
09/25/2023

ሐሙስ በDmv አካባቢ ላላቹህ ክርስቲያኖች በሙሉ የወጣቶች የአምልኮ ምሽት ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችሃል::

09/20/2023
የፊታችን ሐሙስ ያለው መደበኛ ፕሮግራም የመሰብሰቢያው እዳራሽ ባለቤቶች ፕሮግራም አለን ስላሉ ለፊታችን ሐሙስ ብቻ የማይኖረን ሲሆን እሁድ ግን በመደበኛ ሰዓት ፕሮግራማችን ይቀጥላል መጥተው ይ...
09/20/2023

የፊታችን ሐሙስ ያለው መደበኛ ፕሮግራም የመሰብሰቢያው እዳራሽ ባለቤቶች ፕሮግራም አለን ስላሉ ለፊታችን ሐሙስ ብቻ የማይኖረን ሲሆን እሁድ ግን በመደበኛ ሰዓት ፕሮግራማችን ይቀጥላል መጥተው ይጠቀሙ::

እሁድ sep 17 የእምልኮ ምሽት
09/18/2023

እሁድ sep 17 የእምልኮ ምሽት

የፊታችን እሁድ sep 16/2023 በዲ ኤም ቪ የምትገኙ አማኞች በሙሉ በዚህ የበረከት ጉባኤ እንድትገኙ  በእክብሮት ተጋብዛለችዋል::
09/14/2023

የፊታችን እሁድ sep 16/2023
በዲ ኤም ቪ የምትገኙ አማኞች በሙሉ በዚህ የበረከት ጉባኤ እንድትገኙ በእክብሮት ተጋብዛለችዋል::

Address

4917 Georgia Avenue NW
Washington D.C., DC
20011

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Anointed Word of God Church - DC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share